ከ ኢትዮጵያዊ የመዉጣት እድሉን ብታገኙ የት ትሄዳላቹ?
ሐሽማል ቤተ-መዘክር
频道👉Only for readers 👋መግቢያ👋 መግቢያ ለመግባቢያ ገታ አርገነዋል የቃላትን ግልቢያ እናም በዚህ ሀሳብ ከተስማማህበት ያንኳኳኸዉን በር የገለፅከዉን ገፅ ፈቅደናል ግባበት ምንጭ - ካልታወቀ ገጣሚ Join the group @amharicbooksforeadersgroup አድሚኑን በ ቀጥታ ለማናገር ይህንን ቦት ተጠቀሙ @Digitallibraryofhashmal_bot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 6.3
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 4.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ውልብታ (በእውቀቱ ስዩም) በደራው ጎዳና፤ ብቅ ብትይ ድንገት ተበደርኩኝና የሎጥን ሚስት አንገት ዞሬ ባስተውልሽ ፤ ድፍርስ አይኔ ጠራ፤ ማየት ፍዳን ሳይሆን፤ ጽድቅን እየጠራ፤ ፈገግታሽ አንደ ህልም የሁዋሊት ያስኬዳል፤ በዚህ መጠን ማማር፤ በህግ ይፈቀዳል ?
ትረካ ይጀመር?
ኤደን የልቧ ምት በጆሮዎቿ ውስጥ እየተሰማት ነበር። ሴቷ ጥያቄዋን ጠየቀች። «ናትናኤል ድንግል መሆንሽን ለምን እንደፈለገ ነግሮሻል?» ኤደን ደነዘዘች። በዚያ ቅጽበት ናቲ ወደ ሴቷ ተመለከተ። በዓይኖቹ ውስጥ ኤደን ከዚህ በፊት አይታው የማታውቀው ነገር ነበር። ፍርሃት። እውነተኛ ፍርሃት። ሴቷ የመጨረሻዋን አረፍተ ነገር በቀስታ ጨመረች። «ምክንያቱም አንቺ የመጀመሪያዋ አይደለሽም፣ ኤደን።» እና በዚያው ቅጽበት…
(无文本内容)
ዉዴ አንቺ ባትኖሪ ምን ይዉጠኝ ነበር ናትናኤል ነበር ኤደንን ደረቱ ላይ አስተኝቶ እጆቹን ፀጉሮቿ ላይ እያተራመሰ የተናገረዉ ኤደን ደክማለች ከ ደቂቃዎች በፊት ከ ናቲ ጋር የነበረችበት ጥልቅ የ ፍቅር አለም ፍፁም አድክሟታል በ እርግጥ በቀላሉ አልጋ ላይ አልወደቀችለትም እሷን ወደ አልጋ ይዞ ለመዉጣት ለ ስድስት ወራት መልፉት አስፈልጎታል በ እርግጥ ድንግልናዋ አጓጉቶት እንጂ ይሄን ያክል መጠበቅ ፍፁም አልፈጠ…
የ አፍሪካ ዋና ከተማ ማናት?
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。