በጀነት ውስጥ የአማኝ ሴት ደረጃና ውበት ከሑረል-ዒን ይበልጣል ምክኒያቱም ከአዱኒያ ሴቶች መካከል ሷሊሕ የሆነች ሴት ጀነት የሚትገባው ለመልካም ሥራዋ ምንዳና እርሷን አላህ በዲኗ እና በመልካምነቷ አክብሯት ነው የጀነት ፀጋ የሆነቿ ሑረል-ዓይን ግን እሷ ጀነት ውስጥ ለሌሎች ምንዳ ትሆን ዘንድ ነው የተፈጠረች እናም ለአማኝ ወንዶች መልካም ሥራ ምንዳ ተደርጋለች በራሷ ሥራ ጀነት ከገባች ሴትና ለሌሎች ምንዳ ተደር…
قَـــنَـــاةُ بِـــــنْــــتْ مُـــحَـــمَّــــد
频道በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ። እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁለቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን። ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0.0
- 平均转发
- 0.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📣 ስለ ተቅዋ የተደረጋ ኹጥበ በወንድም የህያ አቡ ሃቲም
🔸 አጭር ዳእዋ #ቁጥር_01 🔸 የነብዩ ፍቅር ያንገበግበው የነበረው ሶሐብይ ✨አስለቃሸ አና መሳጭ ታሪክ!😔✨ 🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ አብደላህ ባቲ •————— ➤ ለተጨማሪ ትምህርቶች በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን : ዩቲዩብ | ኢንስታግራም | ፌስቡክ | ቲክቶክ | ቴሌግራም
ተጠንቀቁ ልብ በሉ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ "ሁሉም የአላህ ባሮች ነገ የፍርዱ ቀን የሚቀሰቀሱት ሲሞቱ በነበሩበት ሁኔታ ነው" ። በምን ሁኔታ ላይ እያለን ሞት ይመጣብን ይሆን? በመጥፎ ነገር ላይ እያለን ይመጣብን ይሆን ወይንስ አላህ በሚወደው መልካም ስራ ላይ እያለን። አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን። https://whatsapp.com/channel/0029VbC97jDFcowEdgpjs12e
ልዩ የሆኑ የኢፖክሲ የቤት ማስጌጫዎች! የቤትዎን ውበት በእነዚህ ማራኪ እቃዎች ያድሱ። ለምትወዱት ሰው ለየት ያለ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ ይህ ምርጥ አማራጭ ነው! 🎁 የትኛው ከለር የበለጠ ማረካችሁ? ለማዘዝ ▫️ 0966106329 ▫️ 0966106329
➞▹▹በኪታብ ➷አንባቢ እና ➷በጣሊበል ኢልም ➷ላይ ያለን ልዩነት ➷ታውቃላቹሁን ➷አስተውል አንተስ ➷ከየትኛዎቹ ነህ◃◃◌ لنَرَى مَا الفَرقُ: قارِئ الكُتُب: هُوَ مَنْ يُطالِعُ فِي سُطُورَ الكُتُب. طَالِبُ العِلمِ: هُوَ منْ يُحَلِّلُ ويَحفظُ السّطُورَ ومَا بَينَ السُّطورِ. تأَمّلْ حالكَ! وأيُّهُما أنتَ؟ ht…
◾️ዑለሞች ለእውቀት ያላቸው ጉጉት!! ✅ሸይኽ ሙቅቢል አልዋድዕይ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ “እውቀትን ከመማር እንድተው በየወሩ አንድ ሚሊዮን ቢሰጡኝ [ብር ሪያል ዶላር ወይም ሌላ...ሊሆን ይችላል ] አልቀበልም ኧረ እንደውም ይህንንም መስጅድ የሚሞላ ወርቅን ቢሰጡኝ አልቀበልም " [ሪህላቱ'ዳእውያህ:ገጽ :128] እኛስ ምን እናደርግ ይሆን!!? قــال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله : " لو…
«አላህ ከፍ ሊያደርግህ ሲፈልግ ምቀኛን ይልክልሃል» ይላል ዛሬ ያነበብኩት የ አረብኛ ጥቅስ። በነገራችን ላይ ምቀኛ ከሌላችሁ አታድጉም። በህይወታችሁ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩና ስኬታችሁን የማይወዱ ሰዎች መኖራቸው የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትደርሱ የሚገፋፋችሁ ትልቁ ሞተር ነው። የእነሱ ትችት እና ምቀኝነት እናንተን ወደ ኋላ ከመጎተት ይልቅ፣ የበለጠ ጠንክራችሁ እንድትሰሩና አላህ ወዳዘጋጀላችሁ ከፍታ እንድትወጡ መን…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。