አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

频道
@Abuyusra3 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

广告 A
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-14
订阅数 4,614 7 日 +246 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,966 近 24h 1,077
互动率(ERR) 23.3% 7 天发帖 9
广告投放评级 A Ads Index 78

订阅数趋势

10-18 23:46 → 10-27 13:01 · 区间变化 +246

最低 4,368 最高 4,614 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
28.6
平均评论
5.3
平均转发
7.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
19

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ዐይን ያወጣ ማጭበርበር በገዛ መጽሐፉ ሲጋለጥ... (ከገጽ 209 የተወሰደ) በተያያዘው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት፣ ጸሐፊው "የጽልመቱ ጥላ" በተሰኘው መጽሐፉ ገጽ 209 ላይ፣ ሱረቱል ፋጢርን (35:1) ሲተረጉም የፈጸመው ዐይን ያወጣ ማጭበርበር እጅግ አስገራሚና እጅ በአፍ የሚያስጭን ነው! ግለሰቡ የመላእክትን የክንፍ ብዛት በሁለት፣ በሦስትና በአራት ብቻ እንደተገደበ ለማስመሰል እና ከሐዲስ (ሰሒሕ ሙስሊም…

2026-10-27 03:23 👁 1,283 👍 47 💬 8 ↗ 7

(无文本内容)

2026-10-27 03:23 👁 1,308 👍 0 💬 1 ↗ 7

«ይቅርታ» ወይስ የውርደት ሽሽት? - ግመሏን ሰርቆ ጅራቷን ስለተሳሳተው ሰውዬ! አንድ ሰው የሰፈሩን ግመል ከነጭነቷ በጠራራ ፀሐይ ሰርቆ ሲሮጥ እጅ ከፍንጅ ይያዝና ሸንጎ ይቀርባል። ታዲያ ዳኛው ፊት ሲቆም ዓይኑን በጨው አጥቦ፦ «ክቡር ዳኛ! ሰፈሩ ለወር ያህል ሲፈልግ ቆይቶ ትላንት ማታ አንድ ከባድ ስህተት አግኝቶብኛል፤ የሰረቅኳት ግመል ጅራቷ ላይ ያለው ጸጉር ሦስት ሳይሆን ሁለት ነበር፣ ስለዚህ ሕዝቡን በት…

2026-10-25 19:30 👁 813 👍 53 💬 16 ↗ 4

የላይቭ ፕሮግራማችን ተጀምሯል፦ https://vt.tiktok.com/ZS9yJP9UyqENd-x6eyG/

2026-10-25 01:57 👁 526 👍 14 💬 7 ↗ 1

ከ5 ደቂቃ "ፉከራ" ወደ 2 ሰዓት ልፋት... ዛሬ ምሽት በቲክቶክ ላይቭ እንገናኝ! ዛሬ ምሽት በአላህ ፈቃድ በወንድማችን ኢብራሂም የቲክቶክ ገጽ ላይ በሳምንት አንድ ቀን የምናቀርበው የላይቭ ፕሮግራም ይኖረናል። በፕሮግራማችንም ቀሪዎቹን የፒዲኤፍ ክፍሎች በሰፊው የምናብራራ ሲሆን፣ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! በዚህ አጋጣሚ፤ ላለፉት ሳምንታት የተለያዩ ሰበቦችን እየደረደረ ምላሽ ከመስጠት ተቆጥቦ የነበረው ግለሰብ፣…

2026-10-24 19:11 👁 943 👍 43 💬 11 ↗ 1

ሀሳብና አስተያየታችሁን በነጻነት አካፍሉን! ከሰሞኑ "የጽልመቱ ጥላ" ለተሰኘው መጽሐፍ እየሰጠነው ባለው ተከታታይ ምላሽ ዙሪያ፣ በርካታ ሰዎች ሀሳብና አስተያየታቸውን ማካፈል እንደሚፈልጉ ከኮሜንት ጹሁፎችና በግል ከሚደርሱን አንዳንድ መልዕክቶች መረዳት ችለናል። በመሆኑም፤ በመጽሐፉም ሆነ በሰጠናቸው ምላሾች ዙሪያ የተሰማችሁን ማንኛውንም ሀሳብ፣ ትችትም ይሁን ግንዛቤ በነጻነት መስጠት እንድትችሉ፣ ክፍት የሆነ የ…

2026-10-23 23:52 👁 991 👍 22 💬 9 ↗ 1

(无文本内容)

2026-10-23 03:19 👁 1,191 👍 0 💬 0 ↗ 23

የምዕራፍ 1 ቀሪ ክፍል እና ሙሉ የምዕራፍ 2 ምላሽ ተለቋል! "የምናመልከው አምላክ ማነው?" በሚል ርዕስ ከምዕራፍ 1 የተረፈውን ሰፊ ክፍል፣ ዝርዝር በሆነና ራሱን በቻለ መልኩ በማያዳግም ሁኔታ ምላሽ ሰጥተንበታል። ከዚህ በመቀጠል ደግሞ ስለ 'ወሕይ' ወይንም ራዕይ እና ተያያዥ ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስሰውን ሙሉ የምዕራፍ 2 ክፍል፣ አንድም ነጥብ ሳናስቀር እያንዳንዱን ሐሳብ እየነቀስን አጥጋቢ ምላሽ ሰጥተንበታል…

2026-10-23 03:19 👁 1,251 👍 52 💬 16 ↗ 20

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。