ተፍሲር سورة المجادلة አንቀፅ ቁጥር 1 2 ለይነን ሊጀመርነዉ ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=e11127a29ef23cb0f5
የማርቤት አህለሱና ወልጀመአ የሰለፍዮች ቻናል
频道ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ https://t.me/Marbeatttt
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
◎ አድስ የኪታብ ደርስ! ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 03) 📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» 📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» ◎ ለወንዶች፡ 5 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦችን ◎ ለሴቶች፡ 9 ወርቃማና ወሳኝ ነጥቦች 🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
(无文本内容)
ቲክቶክ «አምስት ደቂቃ ብቻ ልይ» ብላችሁ ከፍታችሁት ሳይታወቃችሁ ሰዓታትን የሚውጥ አደገኛ ወጥመድ ነው።አፕልኬሽኑ ራሱ የተሰራው አእምሮን በፈጣን ደስታ እያደነዘዘ ሰውን ስክሪን ላይ ጠፍሮ ለማስቀረት ነው። ትልቁ አደጋው ጊዜ ማባከኑ ብቻ ሳይሆን፦ - አእምሮ ረዘም ላሉና ትዕግስት ለሚጠይቁ ሥራዎች እንዳይዘጋጅ ያደርጋል። - የሌሊት እረፍትን በማዛባት የቀን ንቃትን ያጠፋል። - የሌሎችን የተጋነነ ኑሮ እያሳየ…
እናት እንጂ የእንጀራ እናት አትሁኚ ~ በሞትም ይሁን በመራራቅ እናቱን ያጣ ልጅ የውስጥ ስብራቱ በጣም የከበደ ነው። በለጋ አእምሮው ይህንን ሙሲባ የሚቋቋምበት አቅም የለውም። በዚህ ስብራቱ ላይ የእንጀራ እናት በደልና መድሎ ከታከለበት መከራውን ይበልጥ የከፋ ያደርገዋል። ቀላል የማይባሉ ሴቶች ከሚፈፅሟቸው ከባባድ ጥፋቶች ውስጥ አንዱ የእንጀራ እናት ሲሆኑ በእንጀራ ልጆቻቸው ላይ የሚፈፅሙት ግፍ ነው። የእንጀራ…
◎ አድስ የኪታብ ደርስ! ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 02) (11 ነጥቦች) 📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» 📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» 🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。