ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በየወሩ የሚያካሂደው የመጽሐፍ ግምገማ ለታዳምያን የበለጠ ምቹ ለማድረግና የተሳታፊዎችን ቍጥር ለመጨመር እንዲረዳ ይህን ድምፅ መስጫ ማዘጋጀት አስፈልጓል። በመሆኑም፣ በመጽሐፍ ክበቡ ለመገኘት ለርሰዎ ምቹ የሆነው ቀን እና ሰዓት የትኛው ነው?
Hintset
频道Hintset is set up to have a contribution to the building-up process of the Ethiopian Evangelical Church, focusing on Biblical and Ethical values. Get hundreds of resources on hintset.org FB: fb.com/hintset YT: youtube.com/hintsetube @ContactHintsetBot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.8
- 平均评论
- 0.6
- 平均转发
- 2.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 08 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአ…
"በታችም በምድር" በተሠኘው የሌሊሳ ግርማ መጽሐፍ ዙሪያ የተደረገ የመጽሐፍ ግምገማ | ሕንጸት 2019 ዓ.ም.| https://youtu.be/zH2DVbaCK58 ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube በቲክቶክ፡-…
ለአራተኛ ጊዜ በነሐሴ 2018 ዓ.ም. የተካኼደውን ዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና መርሐ ግብር ዝግጅትና ዕውቅና የተሰጣቸውን መጻሕፍት ይመልከቱ https://youtu.be/nPBIfzcojMs ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube…
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ ጥቅምት 08 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የዮሐንስ ወንጌል፦ ጥራዝ 1፥ ምዕራፍ 1-10" የተሠኘው፥ በአክሊሉ ኩማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአ…
#የአጋር_መልእክት ዜማ ኤቨንትስ ምን ዝግጅት ለማድረግ እያሰቡ ነው? 🎉 ዝግጅትዎን የማይረሳ ልዩ ትውስታ ለማድረግ እኛ ከጎንዎ ነን! ከማማከርና ከእቅድ ጀምሮ እስከ ዝግጅትዎ ፍጻሜ ድረስ፣ እንደየምርጫዎ፦ ☑️ ያማረ ዲኮር ☑️ ኬክና ጣፋጮች ☑️ ኮክቴልና የምግብ መስተንግዶ ☑️ እቃ ኪራይ ☑️ እንዲሁም ፎቶና ቪዲዮ ሁሉንም ከእኛ ያገኛሉ✨ 📱 0921 982 526 ይደውሉልን 🛜Telegram: Zema Events…
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ እሑድ፥ መስከረም 10 ቀን፥ 2019 ዓ.ም. ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “በታችም በምድር" የተሠኘው፥ በሌሊሳ ግርማ የተጻፈው መጽሐፍ ይኾናል። በውይይቱ ላይ መታደም የምትሹ ኹሉ፣ ከሣር ቤት ወደ ቫቲካን ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (EGST) መሰብሰቢያ አዳራሽ በ9፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ሕንጸት…

相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。