Freshman ተማሪዎች ግቢ ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ማወቅ አለባችሁ ። 👇👇 https://youtu.be/r5q8_PMM_DY
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.4
- 平均评论
- 9.1
- 平均转发
- 25.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#SamaraUniversity በ2019 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ●…
#DillaUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ ዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ህንፃ ቁ. 609 ለምዝገባ ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ስትሔዱ የነበራችሁበትን ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ እና ብሔራዊ መታወቂያ ልትይዙ ይገባል ተብሏል፡፡ @Fresh…
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት የተመደቡ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ እስከሚደርግላቸው ድረስ በያሉበት በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡ በዝውውር በጊዜያዊነት የተመደቡ መደበኛ ተማሪዎችን የትምህርት ማስረጃዎች ከነበሩባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመነጋገር እያጠናቀረ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ @Freshman_Tricks
Mathematics For Natural Chapter 1 Part 1 - Propositional Logic and Set theory 👇👇👇 https://youtu.be/NFQvnanv1A0
#UoG በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከጥቅምት 05-09/2019 ዓ.ም ሪፗርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ በየግቢዎቹ ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ መታወቂያ ● የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ ● ሁለት 3×4 መጠን የሆ…
#DebreTaborUniversity በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 04-06/2019 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። @Freshman_Tricks
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተሞች አስተባባሪዎችን በመመደብ የትራንስፖርት አገልግሎት እገዛ ለተማሪዎቹ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ ከላይ በምስሉ ላይ የተቀመጡት የስልክ ቁጥሮችን ብቻ በመጠቀም እገዛ ማግኘት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርታቸውን በተቋሙ እንዲከታተሉ የተመ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。