☀️ውዷ እህቴ! አኼራን አትርሺ! ዱንያ የምንኖርባት አጭር ጉዞ ናት፤ አኼራ ግን የዘላለም መኖሪያ ናት። ስለዚህ የዱንያን ውበት ለማግኘት ስትጥሪ፣ የአኼራሽን ስኬትም አትርሺ። 🔷ዛሬ ያለሽ ጊዜ ነገ ላይመለስ ይችላል። ዛሬ የምትችዪውን መልካም ሥራ ለነገ አታስተላልፊ። ሰላትሽን ጠብቂ፣ ቁርአንን አንብቢ፣ ምላስሽን ከመጥፎ ንግግር ጠብቂ፣ ለሰዎችም መልካም ሁኚ። ﴿وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ﴾…
📌السلفية هي الطريقة الصحيح📚
频道↪️አጫጭር ቲላዋወች ሀድሶች የመሻይኾች ፈትዋወችና ግጥሞች ምክሮች ለፈለገ በአረበኛ አልፎአልፎ በአማረኛ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ጆይን ብለው ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️⬇️⬇️⤵️⬇️⬇️⬇️⬇️⤵️⤵️ https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.5
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 5
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ፍቅር ነዉ ይሉኛል ነገ ዛሬ እያለ ቀጠሮ እያበዛ ምክንያት በመደርደር ወሬን እያንዛዛ በክብር አባቱን ለአባቷ ልኮት ሊያመጣት ሳይጓጓ ወደራሡ ቤት ሳይዘጋጅበት የግሉ ሊያደርጋት ዉዴ ፍቅሬ እያለ በወሬ አጃጅሏት ታዳ እንዲህ አይነቱን ጧት ማታ ይዘምራል ካልሆነ ተዉት ስል ፍቅር ነዉ ይሉኛል ጉድኮ ነዉ! በክብሬ በቤቴ ሆኜ ሳታጃጅል ወደ ቤተሰቤ ሰዉ ልከህ የግልህ ልታደርገኝ ፍቃደኛ ሳትሆን ፍቅር ነዉ ብትለኝ መች…
🔖አዳኙ እንሰሳ ወደታዳኙ ከሚፈጥነው በላይ የኣደም ልጅ ወደ ወንድሙ ነውር በጣም የፈጠነ ነው። ከውብ ነገሮች መሀል ቆሻሻን ነገር ለማውጣት ከሚከታተል ሰው በላይ #ደረጃው የዘቀጠ ሰው የለም!" https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya
🔖قَالَ العَلَّامَةُ ابْنُ عُثَيْمِينٍ رَحِمَهُ اللَّهُ: «وَالْإِنْسَانُ فِي هَذِهِ الدُّنْيَا لَا يُمْكِنُ أَنْ يَبْقَى مَسْرُورًا دَائِمًا، بَلْ هُوَ يَوْمًا يُسَرُّ، وَيَوْمًا يَحْزَنُ» •📖 || شَرْحُ رِيَاضِ الصَّالِحِينَ صـ(٢٤٣)• 📍ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንድህ…
📍ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! እነዝያ በቀልባቸዉ ዉስጥ በሽታ ላለባቸዉ ወንዶች እንደ ማስታገሻ ከመሆን እራስሽን ቆጥቢ!! ያንቺ ቀልብ ከነሱ እጅጉን የተለየች ናት አዎ ልክ አሏህ እንደሚፈልጋት በርሱ (በአሏህ) ብቻ አንጠልጥያት። https://t.me/zeyinb_umu_Zekarya
🔖አል-ቀዕነቢይ እንዲህ ይላሉ፥ ["ኢማሙ ማሊክ ወዳሉበት ስገባ እያለቀሱ ደረስኩኝ ምነው? ስላቸውም "ከእኔ ይልቅ ማልቀስ የሚገባው ማን አለ?! የምናገረው እየተጻፈ በየአቅጣጫው #እየተሰራጨ ነው" ]አሉኝ። እኛስ?????
በጠዋቱ ለ ነፍስ የተመረጠ ዱአ اللَّهُمَّ لَا تَجْعَلْنَا بِحَاجَةٍ لِغَيْرِكَ، وَأَنْتَ أَقْرَبُ إِلَيْنَا مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ 🎀 አላህዬ ፍላጎታችንንና ጉዳያችንን በመጀመሪያ ወደ አንተ እንድናቀርብ ከአንተ ውጭ በማንም ላይ ጥገኛ እንዳንሆን የልባችን መደገፊያ አንተ ብቻ እንድትሆን አድርገን🤲
🫀🫀 ተ ጋ በ ዙ የማለዳ ስቅ
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。