✅ OFFICIAL : #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በታሪክ እጅግ አስደናቂው የባሎን ዶር አሸናፊ ተብሎ ተመረጠ። ሊዮ ሜሲ በታሪክ ከፍተኛ የሆነ ስምንት የባሎን ዶር ሽልማቶችን ያሸነፈ ቢሆንም፣ ያገኘው ድምፅ ግን 39.5% ብቻ ነው! 😳 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
ኢትዮ CRISTIANO
频道🐐 ᭙ꫀꪶꪶᥴꪮꪑ ስለ እግርኳሱ ንጉስ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ብቻ -| የንጉሱን ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎች -| የአሰልጣኞች አስተያየት -| የንጉሱን ሪከርዶች -| የንጉሱን ትውስታዎች እንዳስስበታለን! የንጉሱ VEDEO 👇 https://t.me/+fgZI_X6ZDdM5NTdk #SIUUU Open to add ለማስታወቂያ ስራ 👇 𝐂𝐄𝐎 [ @MIKELFIRST ]
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 39.0
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 0.8
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 0.7%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ሀሪ ኬን የ #ሮናልዶን ሪከርድ ለመጋራት 1 ጎል ቀርቶታል! ሀሪኬን በቀጣዩ የ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ 1 ጎል የሚያስቆጥር ከሆነ ... በ #ንጉሡ ለዘመናት ተይዞ የቆየውን በ 11 ተከታታይ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ይጋራል ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
#ንጉሡ እና ሜሲ ምርጥ የውድድር ዘመን አሳለፈው ባላንድ-ኦር የበሉበት አመት ያሳኩት የክለብ እና የግል ክብር ! ከባድ ነው Compare ማድረጋቸው ራሱ 💔😁 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
#ሮናልዶ ይሄንን ውድድር በ አንደኛነት መምራቱን ቀጥሏል ! ➺ ቮቱ ከ 7 ቀን ቡኋላ ይዘጋል ➺ Vote ለማድረግ 1€ መክፈል ያስፈልጋል ! #ንጉሡ ይሄንን ውድድር የሚያሸንፍ ከሆነ B.O.A.T የሚል ቅፅል ስም ይሰጠዋል ! G.O.A.T 🤝 B.O.A.T 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
ዱዌ ባርሳ ላይ አስቆጥሮ የ #ንጉሡን የደስታ አገላለፅ 🙂↕️✋ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
ወቅታዊው የ ሳኡዲ ፕሮ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ 1-8 ! 1 ቀሪ ጨዋታ አለን ... ለ እኛ ጥሩ የሚያደርገው ነገር ደሞ ቀጣይ በ 11ኛ ሳምንት አል-ቃዲሲያህ ከ አል-ሂላል ነው የሚገናኙት ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
#ንጉሡ በ IG ገፁ "3+ 🟡🔵 Point Together! " 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
#ንጉሡ ፍፁም ቅጣት ምቱን ቢያመክንም ለ ጇ ፊሊክስ ጎል መቆጠር ከፍተኛውን ሚና የተጫወተው እሱ ነው ። ያለ ነው ቤተሰብ 👍 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 √ @ETHIO_CRISTIANO
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。