👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል ! ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ። ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች…
Abu Salih Asselefy
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።
🟢ለህፃናት ማዘን ፤ ታላቆችን ማክበር ነቢዩ (ﷺ)አሉ: ለህፃናቶቻችን የማያዝን እና ታላላቆቻችንን የማያከብር ከእኛ አይደለም። ✏️ጉዳዮ ትልቅ ወንጀል (ከባኢር) ነው። ✏️ከህፃናት እና አቅመ _ ደካሞች ጋር የምትገናኙ አስተማሪዎች ፣ ኡስታዞች ፣ ሃኪሞች ፣ ኻዲሞች (የቤት ሰራተኞች) ወዘተ በእዝነት አደራችሁን። አርረህማን ያዝንላችኋልና። «الرَّاحِمُونَ يَرْحَمُهُمُ الرَّحْمَنُ، ارْح…
ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አል , ለተሚ ሀፊዘሁሏህ ስለ ቂያማ ቀን ክስተቶች እንድሁም ስለነብዩ ሸፋአ
ከወገንተኝነት ተጠንቀቅ አሁን ባለነበት ግዜ የፍትና መዐበሎች የሚናወጡበት ግዜ እንደመሆኑ ፍትናም በሁለት እግሩ ቆሞ እንዴሄድ የሚያደርጉ አካላት የበረከቱበትና የበዙበት ግዜ እንደመሆኑ የተወገዙ ወገንተኝነቶችን ከዐንዳንድ አካላት በሰፊዉ እንመለከታቸዋለን ያለመታደል ሆኖ እንጂ ተፈቅዶ ሸሪዓዊ ትዕዛዝ መቶበት አለመሆኑ ግልፅ ጉዳይ ነዉ ትንሼ እልም ቀመስ የሆነም አካል የሚያዉቀዉ ነዉ ታገባሩ ከጠናዉ ነዉ እንጂ…
💬 የጦራው ፍርደ ገምደል! አረ "باب البلاء" ተው እንጂ! እንደው ምን የሚሉት ንፅፅር ነው ባክህ?! እውነቱን ልንገርህ አይደል?! - ኢብኑ ሙነወር ከኢኽዋኑ አቡበክር አህመድ ዲፋዕ አድርጓል። - የመጅሊሱ የኢኽዋን ጀሌዎች መሻኢኾች እና ዱዓቶች እያለ እያወደሰ ሀሳቡን ገልጿል። - ሰለፍዮችን "መድኸሊይ አትሁን" ሲል ተችቷል። - ከነዚህ ኢንሒራፉ ቡሀላ ብዙ ኢኽዋኖች የኛ ነው እያሉ ያወዳድሱታል። 👆 ይህ…
💬 ተከፍሏቸው የሚያስቀሩ ኡስታዞች ለምን ይወቀሳሉ?! እውቀት ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው። ከምግብ፣ ከመጠጥ እና ከስትንፋስ በላይም አስፈላጊ ነው። የሰው ልጅ የተለያዩ ፍላጎቶቹን የሚያሟላው እለት'ተእለት ብዙ ወጪ እያወጣ እየለፋ እየደከመ ነው። የዲን እውቀት ደግሞ ከዛ በላይ ነው። ግዜህን፣ ጉልበትህን ወዘተ... ከዚህ አልፈህም ገንዘብህን ከፍለህ ልትማረው ይገባል። በኦን ላይንም ይሁን በአካል ዲንን የሚያስተም…
🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。