(无文本内容)
የሙመይዓ መንጋን ጥመት በመረጃ ማጋለጥ
频道👆 የሙመይዓዎችን ሚስጥራዊ እና ገሀዳዊ ጥመትን በመረጃ የምናጋልጥበት እና ምላሽ የምንሰጥበት ቻናል ነው። ✍🏽 አህባቢ እንዴት ናችሁ? አላህ ሰላምና በረካን ያብዛላችሁ። መልክቶችን ሼር በማድረግ የቻናሉን አገልግሎት ተደራሽ አድርጉ። https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 23.7
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 7.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 11
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
🎁 ጉዳዩ እንዲህ ነው! አል'አላማህ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ «የሆነን ነገር የወደደ ሰው በሙሉ፣ የታዘዘው፣ አላማው እና ግቡ የሆነ፣ ለሱ የተዋደደ፣ ለሱ የተጣላ፣ እሱ ባርያው ነው። ያ ነገር ደግሞ አምላኩ ነው።» ኪታቡ ተውሒድ ገፅ 56 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia
|| ከጦራ በኩል የወነጨፉት የመከነ ብዥታ « ''መዕቡዱሁም የመን'' የሚለውን የተቆረጠ ድምፅ ይዘው ''አከፈረን'' ብለው ለሚያራግቡ ሐጁሪዮች የተሰጠ ምላሽ!» ↪️ መልሱን በዚህ 👇 ድምፅ አድምጡ! https://t.me/aredualelmumeyia/1010 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ! || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia
|| የመከነች ብዥታ « ''መዕቡዱሁም የመን'' የሚለውን የተቆረጠ ድምፅ ይዘው ''አከፈረን'' ብለው ለሚያራግቡ ሐጁሪዮች የተሰጠ ምላሽ!» 🗓 11/5/1448 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ! || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/aredualelmumeyia https://t.me/aredualelmumeyia
📎📔 አዲስ ፒዲኤፍ 📄 ስለሰይድ ቁጥብ ኢብራሂም ሁሰይን የሙሐመድ ሃሚዲንን ጥርጣሬዎች እና የተሳሳቱ አመለካከቶች ውድቅ ለማድረግ የሚያስችል ግልጽ ምዕራፍ 🖋 በዶክተር ሸይኽ ሑሰይን ብኑ ሙሐመድ ብኒ ዐብዲላህ አስ'ስልጢይ (ሐፊዞሁሏህ) በዐረብኛ ተዘጋጅቶ፤ 📝 🖋 በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ) ወደ አማርኛ ተመልሶ ቀረበልዎ‼️ 🔄 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ 🤲 አላህ አንብበው…
💬 የጦራው ፍርደ ገምደል! አረ "باب البلاء" ተው እንጂ! እንደው ምን የሚሉት ንፅፅር ነው ባክህ?! እውነቱን ልንገርህ አይደል?! - ኢብኑ ሙነወር ከኢኽዋኑ አቡበክር አህመድ ዲፋዕ አድርጓል። - የመጅሊሱ የኢኽዋን ጀሌዎች መሻኢኾች እና ዱዓቶች እያለ እያወደሰ ሀሳቡን ገልጿል። - ሰለፍዮችን "መድኸሊይ አትሁን" ሲል ተችቷል። - ከነዚህ ኢንሒራፉ ቡሀላ ብዙ ኢኽዋኖች የኛ ነው እያሉ ያወዳድሱታል። 👆 ይህ…
ወደ ጦራ ሆነው ሚዲያን በመጠቀም በሰለፍዮች ላይ የሚቀጥፉ የኢኽዋን አጨብጫቢ ሙመይኣዎች አሉ። በአላህ ፈቃድ እያንዳንዱን ቅጥፈት እየተከታተልን የምናጋልጥ ይሆናል!
💬 የኛ ገምጋሚ! ሰለፍዮች መረጃን ተንተርሰው ነው የሚናገሩት። እንዳንተ "رجما بالغيب" አይናገሩም። እስኪ ማንን ገምግመሃል? ምን በሚሉት መሳሪያ? ደግሞ ተምዪዕን የሚያህል በሽታ ተሸክመህ በአረብኛ ስህተት ትሳቀቃለህ?! ጓዶችህ እንደሆነ ሸይኾቻቸው በተምዪዕ መርፌ ድብን አድርገው ገድለዋቸዋል። በምትለው የአረብኛ ስህተት ሁለተኛ አይሞቱም። ያው "نصحح ولا نجرح" እንደሚሉ ስለምጠብቅ ነው¡¡ ለማን…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。