የኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ አል-ኪርማኒይ ዱሩሶች ሚለቀቅበት ቻናል قَنَاةُ دُرُوسِ وَمُحَاضَرَاتِ الْأُسْتَاذِ أَبِي حَسَّانٍ مُحَمَّدٍ الْكِرْمَانِيِّ

频道
@ustaz_kirmani · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

።

广告 C+
最近同步 6 天前
收录于 2026-10-14
订阅数 5,309 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 416 近 24h 472
互动率(ERR) 8.9% 7 天发帖 12
广告投放评级 C+ Ads Index 54

订阅数趋势

10-16 11:26 → 10-23 07:21 · 区间变化 -20

最低 5,309 最高 5,329 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0.2
平均评论
0.0
平均转发
0.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል ! ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ። ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች…

2026-10-23 02:18 👁 99 👍 0 💬 0 ↗ 0

🕐🆕ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🎁 🗓የሚቀርብበት ጊዜ - ጥቅምት 14 ቅዳሜ ምሽት ➡️ተጋባዥ መሻኢኾች:- 1⃣ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን(🇧🇼) 🎧🔖በዲን ላይ መፅናት🔖 ⏰️ሰአት:- በኢትዮ. አቆጣጠር 3:00 2⃣ሸይኽ አቡዘር ሐሰን (🇧🇼) 🎧🔖በሰለፍዮች መካከል መከባበርና መተዛዘን🔖 ⏰️ሰአት:- በኢትዮ. አቆጣጠር 4:00 ➡️ይህ ብርቅዬ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ:: 👈👥ለሌሎችም ሸር በማድረግ ከቤተሰብዎ ጋር ይከታተሉ ይሳ…

2026-10-22 23:51 👁 185 👍 0 💬 0 ↗ 0

|| የመከነች ብዥታ « ''መዕቡዱሁም የመን'' የሚለውን የተቆረጠ ድምፅ ይዘው ''የየሕያ አምላኪዎች'' ተባልን ብለው ለሚያራግቡ ሐጁሪዮች የተሰጠ ምላሽ!» 🗓 11/5/1448 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ! t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

2026-10-22 23:50 👁 169 👍 0 💬 0 ↗ 0

🗒 በሳምንት ሁለት ቀን(ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጠው) የተፍሲር ፕሮግራም ዛሬም ይኖረናል (ኢንሻ አሏህ) 🗒 ሱረቱል ካፊሩን እስከዚያው ላይቭ የሚተላለፍበትን ቻናል ሼር እየደረጋችሁ ባረከሏሁ ፊኩም! t.me/Imamu_Ahmed1448 t.me/Imamu_Ahmed1448

2026-10-22 23:19 👁 137 👍 0 💬 0 ↗ 0

የጁምዓ ኹጥባ(ምክር) ሞት በተከሰተ ጊዜ ሸሪዓ በሚፈቅደው መሰረት ስለመሸኘት በሼይኽ ሀሰን ገላው (ሀፊዘሁሏህ) ጥቅምት 06 - 2019 ባህርዳር ቡኻሪ መስጂድ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq

2026-10-21 19:56 👁 386 👍 2 💬 0 ↗ 6

ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አል , ለተሚ ሀፊዘሁሏህ ስለ ቂያማ ቀን ክስተቶች እንድሁም ስለነብዩ ሸፋአ

2026-10-21 19:55 👁 290 👍 0 💬 0 ↗ 3

|| ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም !! የፊታችን እሑድ ጁማዳል ኡላ ሰባት (ጥቅምት 8) በስልጤ ዞን በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ዱና ቀበሌ ዶቤ ጎራ(ታች ጎራ) ጎጥ ላይ ደማቅ የሙሓደራ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃቹሃል። 🪑 ተጋባዥ እንግዶች! 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ (ሐፊዘሁሏህ) 🎙ሸይኽ ኑሪ አድ ደማሊ (ሐፊዘሁሏህ) 🎙 ኡስታዝ ሻሚል አሽ ሺንቂጢ (ሐፊዘሁሏህ) 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አል ኪርማኒ (ሐፊዘሁሏ…

2026-10-17 22:20 👁 428 👍 4 💬 0 ↗ 1

🔖 አዲስ የ 'Online' ሙሓደራ 🔗 ርዕስ: «ጠቅላላ ምክርና ፈትዋ» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) 📋ጁሙዓ ምሽት ጁማደል ኡላ 6/1448 t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

2026-10-17 12:35 👁 796 👍 0 💬 0 ↗ 5

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。