💬 ጉድኮነው አሉ ሸይኹ! ቆይ ኸድር አልተቀየረም ነው የምትሉት? እሺ በዚህ ድምፅ ውስጥ ያሉት ማን እና ማን ናቸው? «ፍትሀዊ ያልሆነ ባይሰማው ይሻላል»! t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
ABU HAZM ESMAEL FARES
频道وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡ ⤵️ ጆይን ሼር https://t.me/ismael_fares
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
➣የኸድር ከሚሴ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ✅ ሙፍቲ ዑመር ገነቴ አንዴ ሙብተዲዕ ነው ይላል። በሌላ ንግግሩ ደግሞ ሙብተዲዕ አይደለም ይላል ጉድ እኮ ነው።ይደመጥ ባረከአሏሁ ፊኩም!!! t.me/aredualelmumeyia t.me/aredualelmumeyia
መልክተኛው (ﷺ)፦ 'ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ልክ እንደ ሰሪው አምሳያ ምንዳ አለው' ብለዋል። ✅"ውድና የተከበራቹ የሰፍያ ወንድምና እህቶች! የእነዚህን እውቅ እና ታማኝ የሆኑ መሻኢኾቻችንና ኡስታዞቻችን የጁምዓ ኹጥባዎች በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ።" 🔗በቀላሉ ኹጥባዎቻቸውን ለማግኘት የምትፈልጉትን ሸይኽ ወይም ዑስታዝ ስም በመጫን ኹጥባውን ማግኘትና ማዳመጥ ትችላላችሁ፦ 1️⃣ በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ…
ኢኽዋን እና ሙመይአ ኢኽዋን == ሹፌር ሙመይአ == ረዳት ኢኽዋን በፊት ረዳት ነበሩ አሁን ሹፌር ሁነዋል። ሙመይአ ደግሞ ረዳት ሁነዋል። ማለትም በኢኽዋን ላይ የሆነ ረድ ፣ ደአዋ ወይም መጣጥፍ ሲጻፍ እና ሲደረግ የሚጮኸው ረዳቱ(ሙመይአው) ነው ማለት ነው። ረዳት ደግሞ በባህሪው ተሳፋሪ ጋር የመጣላት የመጨቃጨቅ እና የመነጋገር እድሉ 100% በሚባል መልኩ ያጋጥመዋል። ቃለ ምልልስ ተሳፋሪ: ይሄ ወንበር 3 ሰው…
አላህ አስካሪ መጠጥን ራግሞታል። 👉ጠጪውንም አጠጪውንም 👉ገዢውንም ሻጩንም 👉አምራቹንም አስመራቹንም (ጨማቂና አስጨማቂውንም) 👉አስመጪውንና ላኪውንም (ጫኚና አስጫኝንም) ተራግሟል። 👌ማወቅ ያለብን ነገር አስካሪ ስባል በመጠጦች ላይ ብቻ አይቆምም። አዕምሮን ከነበረበት የሚቀያይር ሁሉ ከሚበላም ሆነ ከሚሸተትም ከሚጠጣም አዕምሮን ከመጀመሪያው ሁነታ ከቀየረ አስካሪ ተብሎ ይወሰዳል ግን የሰው ልጅ ከምሸወዱባቸው አን…
❐ قال شيخ الاسلام ابن تيمية -رحمه الله- : «من أحب أن يلحق بدرجة الأبرار ويتشبه بالأخيار فلينو كل يوم تطلع فيه الشمس نفع الخلق،فيما يسرالله من مصالحهم على يديه». 📚 الإيمان الأوسط - (609)
አትቀያየር! መቀያየር ከአህሉሱንናዎች ባህሪ አይደለም!! ————— ሑዘይፋ ኢብኑል የማን (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- “ጥመት ብሎ ማለት፣ ትክክለኛው ጥመት የምታወግዘው የነበረውን ነገር እውቅና መስጠትህ ነው። የምታውቀው የነበረን ሀቅ ደግሞ ማውገዝህ ነው። ወዮልህ በዲን ላይ መቀያየርን ተጠንቀቅ!፣ የአላህ ዲን አንድ ነው።” [አል-ኢባነቱል ኩብራ 571] ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲ…
أبشر أيها المذنب 🌱 ❐ قال الإمام النووي -رحمه الله- : «لَوْ تَكَرَّرَ الذَّنْبُ مِائَةَ مَرَّةٍ أَوْ أَلْفَ مَرَّةٍ أَوْ أَكْثَرَ وَتَابَ فِي كُلِّ مَرَّةٍ قُبِلَتْ تَوْبَتُهُ وَسَقَطَتْ ذُنُوبُهُ، وَلَوْ تَابَ عَنِ الْجَمِيعِ تَوْبَةً وَاحِدَةً بَعْدَ جَمِيعِه…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。