የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)

频道
@sultan_54 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር እውቅና የተከፈተ ብቸኛው (official) ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡ አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን! ትምህርታዊ ቁም ነገሮች ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ሐሳብና አስተያየት ካልዎት በዋትስ ኣፕ ይላኩልን! ♻: https://api.whatsapp.com/send?phone=

广告 B+
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-14
订阅数 1.3万 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 2,443 近 24h 1,349
互动率(ERR) 10.1% 7 天发帖 3
广告投放评级 B+ Ads Index 72

订阅数趋势

10-20 22:39 → 10-25 07:39 · 区间变化 -7

最低 1.3万 最高 1.3万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
21.8
平均评论
0
平均转发
9.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የጥሩ ሚስት ሥነ-ምግባራት (አደቦች) መካከል በጥቂቱ፦ አል-ገዛሊይ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦ • በቤቷ ውስጥ የምትረጋ፣ በስራዋ ላይ የምትበረታ፣ (ሰዎችን ለማየት ወይም ለመታየት) ወደ ውጭ መውጣትና ማየት የማታበዛ መሆንዋ ነው ። • ከጎረቤቶቿ ጋር ንግግሯ አነስተኛ የሆነ፣ አስፈላጊ ሁኔታ ካላስገደዳት በቀር ወደ እነሱ ዘንድ የማትገባ መሆንዋ። • ባሏ በሌለበት ክብሩን የምትጠብቅ፣ በጉዳዮቿ ሁሉ…

2026-10-24 12:32 👁 807 👍 29 💬 0 ↗ 36

«የታላቁ የዘመናችን ዓሊም ጥሪ!» ፕሮፌሰር ሸይኽ ሷሊሕ አስ–ሲንዲይ ሀፊዘሁላህ «ውድ የሐቅ ወዳጆችና ወንድሞች ሆይ! ሁሌም ልብ ልንለው የሚገባው አንድ መሠረታዊ እውነት አለ፣ እርሱም፦ በዒልም ፍለጋ ላይ ዘወትር መትጋትና መጽናት ብቁ ዓሊምን ያፈራል፤ ሸሪዓዊ ዕውቀትን ከላይ ከላይ ብቻ መቅመስ ግን ጥልቅ ያልሆነ አመለካከትን ይፈጥራል፤ አሊያም ምንም ፍሬ ሳያፈራ ባዶውን ያስቀራል። በአሁን ዘመን ያለው መላው…

2026-10-21 15:29 👁 1,859 👍 34 💬 0 ↗ 13

​مَنْ أَصْبَحَ مِنْكُمْ آمِناً فِي سِرْبِهِ، مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِنْدَهُ قُوتُ يَوْمِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنْيَا بحذافيرها

2026-10-21 12:40 👁 1,381 👍 12 💬 0 ↗ 8

«የሰዎች ሃጃ ወደ እናንተ መምጣት ከአላህ ለእናንተ የተሰጠ ጸጋ መሆኑን አታውቁምን?!» — ፉደይል ኢብኑ ዒያድ (አላህ ይዘንላቸው)

2026-10-17 21:59 👁 2,318 👍 26 💬 0 ↗ 10

🔴 የጁምዓ ኹጥባ 🎙 خطبة الجمعة الجنة ونعيمها ✨ ጀነትና ፀጋዎቿ ⚠️ሊደመጥ የሚገባ ኹጥባ❗️ 🎙በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌 ቃሊቲ ሀምዛ መስጂድ 🗓 ጁማደል አወል 06/1448 አ/ሂ http://t.me/kalityhamzamesjid

2026-10-17 20:27 👁 2,226 👍 14 💬 0 ↗ 9

ትዳር ይሞታል! —ትኩረትና እንክብካቤ ሲጎድል፤ ዝምታ የውይይት ቋንቋ ሲሆን፤ እልህና ድርቅና የመግባባትን ቦታ ሲይዝ፤ እንዲሁም ያማሩ ቃላት የማይረሳ ቁስል ሲሆኑ። 💔 በህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ፣ በጣም አስፈላጊውን ነገር ልናጣ እንችላለን.. ገንዘብን ወይም ማዕረግን አይደለም የምናጣው፤ ይልቁንም ያንን የሚያሰባስበንን ሞቅ ያለ ፍቅርና ደስታችንን ይፈጥር የነበረውን ቀላልነት ነው የምናጣው.. ትዳር በሁለት ሰዎ…

2026-10-17 17:18 👁 2,175 👍 29 💬 0 ↗ 17

« يَا مَعْشَرَ التُّجَّارِ، إِنَّ الْبَيْعَ يَحْضُرُهُ اللَّغْوُ وَالْحَلِفُ، فَشُوبُوهُ بِالصَّدَقَةِ » ከሐዲሡ የሚወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች • ከንቱ ንግግር ፦ በንግድ እንቅስቃሴ ወቅት የሚደረጉ ጥቅም የሌላቸው ወሬዎች፣ ማጋነኖች ወይም ተገቢ ያልሆኑ ቃላትን ያመለክታል]። • መሃላ፦ ሸቀጡን ለማሻሻጥ ሲባል ወይም ደንበኛን ለማሳመን ሲባል የሚደረጉ አ…

2026-10-17 16:29 👁 1,786 👍 10 💬 0 ↗ 11

ገንዘባቸውን የሚመጸውቱ ባለሀብት የሆኑ ሰዎች አሉ። ይህም ፅድቅ ስራ ሲሆን ሰውን ወደ አላህ ያቃርባል። ነገር ግን ትልቁ አደጋና ጥፋት የሚመጣው፤ ግለሰቡ ከቅርብ ሰዎቹ ጋር ሆኖ “ለእገሌ እንዲህ ሰጠሁት፣ ለዚያኛው እንዲህ ለገስኩለት” እያለ በራሱ በመኮፈስ ሲያወራ ነው። በዚህም ምክንያት በአላህ ዘንድም ሆነ በሰዎች ዘንድ ያለውን መልካም ዋጋ ያጣል፤ ምክንያቱም በጎ ስራውን የሰራው ለሚያልፈው የይዩልኝ ውዳሴና…

2026-10-16 12:02 👁 2,106 👍 23 💬 0 ↗ 5

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。