Fana Media Corporation S.C (FMC)

✓ 频道
@fanatelevision · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com

广告 B
最近同步 4 天前
收录于 2026-09-26
订阅数 20.4万 7 日 -210 · 30 日 —
30 天平均曝光 1万 近 24h 6,493
互动率(ERR) 3.2% 7 天发帖 100
广告投放评级 B Ads Index 58

订阅数趋势

10-02 03:10 → 10-25 11:06 · 区间变化 +458

最低 20.3万 最高 20.4万 6 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
24.5
平均评论
0
平均转发
2.4
广告帖子(30 天)
10
广告占比
1.7%
被提及(30 天)
5

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

119ኛ የመከላከያ ሠራዊት ቀን - የድል ሠራዊት

2026-10-25 10:59 👁 155 👍 0 💬 0 ↗ 2

ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክንድ ከዓድዋ እስከ ዛሬዋ ዘመናዊት ኢትዮጵያ ድረስ የሀገራችንን ሉዓላዊነት እና ነፃነት አስከብሮ ያስቀጠለ፤ ለጠላቶች መቅሰፍት፣ ለሕዝቡ ደግሞ ጽኑ መከታ የሆነ ታላቅ የጀግንነት መገለጫ ነው። የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ በአንድ ወቅት ስለ ኢትዮጵያ መከ…

2026-10-25 04:33 👁 2,304 👍 14 💬 0 ↗ 2

ዘመናዊ የደኅንነት አቅምና ጠንካራ ተቋማት የዘላቂ ሰላም መሠረት አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ የልማትና የብልፅግና ጉዞ የሚመሰረተው ባለፈ ታሪኳ እና በታደለችው የተፈጥሮ ሀብት ብቻ ሳይሆን ሰላምን ማስፈን የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የዜጎችን መብትና ደኅንነት ማስጠበቅ የሚችሉ ጠንካራና ተጠያቂ ተቋማትን በመገንባትም ጭምር ነው። ለዚህም ኢትዮጵያ የምትመኘውን የልማት፣…

2026-10-25 03:21 👁 3,564 👍 10 💬 0 ↗ 3

ዜጎች የምርትና አገልግሎት ጥራትን ባህል እንዲያደርጉ በቁርጠኝነት ይሰራል – መሰረት በቀለ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎች የምርትና አገልግሎት ጥራትን ባህል እንዲያደርጉ በትብብር ይሰራል አሉ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሰረት በቀለ (ዶ/ር)። ኢንስቲትዩቱ የዓለም ደረጃ ቀንን “ንጹህና አዋጭ የኃይል ምንጮችን መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ሁነ…

2026-10-25 02:01 👁 5,232 👍 16 💬 0 ↗ 1

የፋሮ ሆሞሻ የሴቶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 👉 በ2018 ዓ.ም በፋሮ ፋውንዴሽን የተቋቋመ 👉 በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሆሞሻ ወረዳ የሚገኝ 👉 ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ነፃ የትምህርት እና የመኖሪያ አገልግሎት ለሴት ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ 👉 ሴት ተማሪዎችን በተሟላ እውቀት፣ የአመራር ክህሎት፣ የፈጠራ ችሎታና በራስ የመተማመን አቅም በማነፅ ማኅበራዊ ሀላፊነቱን የሚወጣ ድምፅዎን ለመስጠት ተከታዩን ሊን…

2026-10-25 01:17 👁 6,384 👍 15 💬 0 ↗ 1

በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል። ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የሩጫ ውድድር ይካሄዳል፡፡ የአ…

2026-10-24 22:45 👁 8,065 👍 19 💬 0 ↗ 3

ዘመኑ ከሚጠይቀው የውጊያ ቴክኖሎጂ ጋር እየተራመደ ያለው አየር ኃይል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን የአየር ክልል በአስተማማኝ ብቃት እየጠበቀ የሚገኝ፣ የሀገር ኩራትና የሕዝብ መመኪያ ታላቅ ተቋም ሆኗል። ባለፉት ዓመታት ተቋሙ በርካታ አስደናቂ ስኬቶችን አስመዝግቧል። አየር ኃይሉ ከፍታውን ያረጋገጠ ቁመና ላይ የሚገኝ ቢሆን ባልተቋረጠ ሪፎርም በማለፍ የበ…

2026-10-24 22:28 👁 7,774 👍 20 💬 0 ↗ 1

ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል። በአብዬ ኤርሳሞ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግብ ደስታ ዋሚሾ በተጨማሪ ደቂቃ አስቆጥሯል። በዚህም ሀድያ ሆሳዕና ከጨዋታው ሦስት ነጥቦችን ማግኘት ችሏል። https://www.fanam…

2026-10-24 22:17 👁 7,243 👍 9 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。