ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከወራት በፊት ተመሳሳይ መግለጫን አውጥቷል። በ1987 ዓ.ም. የጸደቀው የኢትዮጵያ ህገመንግስት አንቀጽ 55 እንደሚያስቀምጠው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የፌደራል መንግስት፣ የሀገር እና የህዝብ መከላከያ፣ የደኀንነት እና የፖሊስ ኃይል አደረጃጀትን ይወስናል” ይልና “በስራ አፈጻጸማቸው ረገድ የሚታዩ መሰረታዊ ህጎችን ሰብዓዊ መብቶችንና የሀገርን ደኀንነትን የሚነኩ ጉዳዮች ያጣራል፣ አ…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 8.7
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 2.3
- 广告帖子(30 天)
- 2
- 广告占比
- 0.7%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በኢትዮጵያ በመንግሥት የሚደራጁ የትጥቅ ቡድኖችና አዳዲስ የጸጥታ አደረጃጀቶች ቁጥር ከፍ እያለ መምጣቱ ተመላከተ ሰኞ፤ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ) ለአራት ዓመታት የተካሄደው ሀገራዊ ምክክር የጸጥታ ኃይሎችን አንድ ወጥ ማድረግ ላይ ምክረ ሃሳብ ቢያስቀምጥም፣ ከፌዴራል እና ከክልል መደበኛ ኃይሎች በተጨማሪ በመንግሥት የሚደራጁ የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው የትጥቅ ቡድኖችና አዳዲስ አደረጃጀቶች በ…
(无文本内容)
ትራምፕ ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ከተስማሙ በኋላ ዩክሬን እና ሩሲያ የኃይል መሰረተ ልማቶች ዒላማ እንዳይሆኑ የትኩስ አቁም ስምምነት ተደርሷል አሉ ሰኞ፤ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ) ትራምፕ ከሩሲያ ነዳጅ ለመግዛት ተስማምተዋል ከተባለ በኋላ በሩሲያና ዩክሬን መካከል የኃይል ተቋማትን ዒላማ እንዳይሆኑ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መደረሱን አስታወቁ ይሁን እንጂ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለ…
(无文本内容)
#ቃለምልልስ ከፌደራል መንግስት የጸጥታ ኃይላት ጋር በመሆን ትግራይ ክልል የገባውና ራሱን የትግራይ ሰላም ሠራዊት ብሎ የሚጠራውን የትጥቅ ቡድን ከፍተኛ አመራር አዲስ ማለዳ አነጋግራቸዋለች፡፡ በቃለምልልሱ የትግራይ ሠራዊት ግብ ምን እንደሆነ፣ ወደኤርትራ ዘልቆ ስለመግባት/አለመግባቱ፣ አደረጃጀቱ ህጋዊ ሰውነት የሌለው በመሆኑ የወደፊት እጣፈንታውን በተመለከተ አመራሩ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ያሉትን ሰጥተዋል፡፡…
በሱዳን እና ግብፅ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ አካባቢ በካይሮ እንደተፈጸመ በተገመተ የአየር ጥቃት 200 ሰዎች ተገደሉ ሰኞ፤ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም (#አዲስ ማለዳ) በሱዳን እና በግብፅ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ የወርቅ ቁፋሮ ቦታ ላይ በተፈፀመ የአየር ጥቃት 200 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን ጥቃቱን ግብፅ ሳትፈጽመው እንዳልቀረች የጥቃቱ ሰለባ የሆኑ ሱዳናውያን መናገራቸው ተሰማ። ይህ ቦታ…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。