Wazema Media / Radio

频道
@wazema_radio · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com

广告 A
最近同步 13 天前
收录于 2026-09-26
订阅数 5万 7 日 +150 · 30 日 —
30 天平均曝光 2万 近 24h 1.2万
互动率(ERR) 24.9% 7 天发帖 6
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

09-26 06:23 → 10-16 12:04 · 区间变化 +618

最低 4.9万 最高 5万 8 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
98.4
平均评论
0
平均转发
9.7
广告帖子(30 天)
4
广告占比
11.8%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ጥቅምት 5፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የትግራይ ኃይሎች የትግራይ ሠላም ኃይል ከሁለት ቀናት በፊት ይዟቸው ወደነበሩት ተምቤን፣ አቢ አዲ እና ጭላ ትናንት መግባታቸውን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ ይህንኑ ተከትሎ፣ ዛሬ በመንግሥት ኃይሎች እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ባካባቢው ውጊያ እየተደረገ መሆኑንና የድሮን ጥቃቶችም እንደተፈጸሙ የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረውናል። ይህ ዘገባ እስከተጠና…

2026-10-16 01:13 👁 5,662 👍 68 💬 0 ↗ 5

ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የመንግሥት ኃይሎችና የትግራይ ሠላም ኃይል፣ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ላይ የምትገኘውን ዛላምበሳ ከተማ ትናንት አመሻሽ ላይ መያዛቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሠምታለች፡፡ በአካባቢው በመንግሥትና በትግራይ ኃይሎች መካከል ግጭት ዳግም መቀስቀሱን ተከትሎ፣ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ አዲግራት ከተማ መሸሻቸውን ያነጋገርናቸው ነዋ…

2026-10-15 01:15 👁 9,583 👍 102 💬 0 ↗ 7

ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ጥቅምት 3፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ መከላከያ ሠራዊት፣ ከኤርትራ እና ሱዳን ተልኮ መቀሌ ላይ ማረኳቸው ያላቸውን የጦር መሳሪያዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ለውጭ አገራት ወታደራዊ አታሼዎች አሳየ። የመከላከያ ሠራዊት የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር ሜ/ጀነራል ተሾመ ገመቹ፣ የውጭ አገራት ወታደራዊ አታሼዎችን ወደ ምድር ኃይል ግቢ ጠርተው የጦር መሳሪያዎቹን ማስጎብኘታ…

2026-10-14 01:03 👁 1.1万 👍 101 💬 0 ↗ 9

ለቸኮለ! ሰኞ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄነራል ታደሠ ወረደን ጨምሮ በትግራይ ኃይሎች በቁም እስር ላይ የነበሩ አምስት የቀድሞ የፖለቲካና ወታደራዊ አመራሮች መፈታታቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሠምታለች። ጄነራል ታደሠ፣ የቀድሞው የትግራይ ኃይሎች የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ኢሳያስ ታደሠ እና ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር አብርሃ በመንግሥት ሠራዊት…

2026-10-13 01:01 👁 1.3万 👍 105 💬 0 ↗ 9

ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ መስከረም 30፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የመንግሥት ኃይሎች ዛሬ ጧት ከኤርትራ ድንበር 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውንን ዓዲግራት ከተማ ተቆጣጠሩ። የከተማዋ ነዋሪዎች የመንግሥት ወታደሮችና አጋር ሚሊሻዎች ጧት ላይ ወደ ከተማዋ መግባታቸውን እንዳረጋገጡለት ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል። የኤርትራ ወታደሮች እና የሕወሃት ኃይሎች ከከተማዋ መውጣታቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ነዋሪዎች…

2026-10-11 00:10 👁 1.7万 👍 102 💬 0 ↗ 9

ለቸኮለ! ዓርብ፣ መስከረም 29፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ የሠላም ኃይል ታጣቂዎች በትግራይ ክልል ምሥራቃዊ ዞን ከባድ ውጊያ ሲካሄድባቸው የቆዩትን አጽቢ እና ስንቃጣ ከተሞች ዛሬ ማለዳ መቆጣጠራቸውን ዋዜማ ሠምታለች። በመቀለ ፌደራል ፖሊስና የከተማዋ ትራፊክ ፖሊስ ሥራ መጀመራቸውን የነገሩን ምንጮች፣ የሕዝብ ትራንስፖርት ሠጪዎችም ወደ ሥራ እንዲመለሱ ጥሪ ቀርቦላቸዋ…

2026-10-10 00:58 👁 1.8万 👍 90 💬 0 ↗ 8

ለቸኮለ! ሐሙስ፣ መስከረም 28፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የመንግሥት ኃይሎች ከዓዲግራት በቅርብ ርቀት የምትገኘውንና ለሦስት ቀናት ውጊያ ሲካሄድባት የቆየችውን ውቅሮ ከተማ ትናንት ምሽት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በርካታ የኤርትራ ወታደሮች ትናንት ወደ ከተማዋ ገብተው እንደነበር የገለጡት ምንጮች፣ ኾኖም የመንግሥት ኃይሎች በፈጸሙት ተከታታይ የድሮን ጥቃት የትግራይም ኾኑ የኤ…

2026-10-09 01:18 👁 1.6万 👍 102 💬 0 ↗ 11

ለቸኮለ! ረቡዕ፣ መስከረም 27፣ 2019 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ኢትዮጵያ፣ የኤርትራ ወታደሮች ድንበር ጥሠው ገብተዋል በማለት ከሠሠች። ኢትዮጵያ፣ የውጭ ኃይሎች ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወጡና በተለይም የኤርትራ መንግሥት ወታደሮቹን ባስቸኳይ ከትግራይ እንዲያስወጣ ማስጠንቀቋን ብሉምበርግ የመንግሥት ቃል አቀባይ እናታለም መለስን ጠቅሶ ዘግቧል። የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረ መስቀል በበኩላ…

2026-10-08 01:00 👁 1.7万 👍 104 💬 0 ↗ 11

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。