(无文本内容)
ባይራ | Bayra
频道ዲጂታል መጽሔት (Digital Magazine) ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/ ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት ለማንኛውም አስተያየት ኢ-ሜይል [email protected]
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16
- 平均评论
- 1
- 平均转发
- 5.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የዘውዴ ሰውነት ለምን የእናትየው ወ/ሮ መታወሻ አገልጋይ የልጅዬው ቢራራ ደግሞ የልቡ ንግሥት ሆነች? ነጻ ፈቃድ ወይስ እጣፈንታ? ተጠየቅ! አቤል ቃየንን ለምን ገደለ አብርሃምስ ከአጋር እስማኤልን ለምን ወለደ? አጤ ምኒልክ በ 1866 ለምን ነገሡ ግርማዊነታቸው ሞዓ አንበሳ ዘ እምነገደ ይሁዳ ‘ሥዩመ እግዚአብሔር‘ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያስ በ1966 ቱ ዐብዮት ለምን ተገረሰሱ? እጣ ፈንታ ወይስ ነጻፈቃድ አንተ…
የዘውዴ ድርሳነ ኅልዮ (ዓለማየሁ ታዬ) የሥነ ጽሑፍ ዜማ በባሕር ገመገም ላይ በወፍዘራሽነት ከበቀለ ለምለም ግን ፍዝ የሸምበቆ ተክል እንዲሁ አይንቆረቆርም። ሸምበቆው ተቆርጦ ደርቆ ተጠርቦና ለዝቦ የድምጽ መለኪያ ቀዳዶች በየቦታቸው ተለክተውና ተጠርቁሰው ለስርቅርቅታ መሰናዳት አለበት። እንዲሁም ባለዋሽንቱ ቀልቡን አስማምቶ የቁዛሜውን ወይም የእልልታውን እስትንፋስ እፍፍፍፍፍ ሲልበት ነው የሥነጽሑፍ ዜማ የኅሊናን…
የተከበራችሁ አባላት እና ተከታዮች የThink Ethiopia Book Review ማህበር ከመቶ በላይ ደራሲያን እና ገጣሚዎች የመሠረቱት የግንኙነት መረብ ነው። ማህበራችን ላለፉት ሶስት ዓመታት ከ500 በላይ መጻሕፍት ላይ ዳሰሳ አቅርቧል። እነዚህን ዳሰሳዎች በተለያዩ ቅጾች በመሠደር ለእናንተ ለማቅረብ እንቅስቃሴ ጀምሯል። እነዚህ ቅጾች ወደፊት በ Hard Copy ሊቀርቡ ቢችሉም የመጀመሪያውን ቅጽ ግን ለቅምሻ ያ…
(无文本内容)
(无文本内容)
እንደ ውበት ከ Melkamawit የፌስቡክ ገጽ የተወሰደ ልብስ ስንለብስ እርቃንነትን ከመሸፈን ያለፈ ውበትን ፍለጋ እንባክናለን። ምግብ ስንመገብም እንዲሁ ከጣዕምና ከማዕዛው ከቀለሙም ውበት እንቃርምበታለን። ንባብም ቢሆን ከሚነግረን ደረቅ እውነት ባሻገር እውነቱ የሚያዋዛበት ውበት ወይም እውነቱ የሚሰበክበት ውበታም አጻጻፍን ይፈልጋል "አበባ እንዳ'የ ንብ" ማረፊያችን ወደዚያም ነውና ውበት ወዳ'ለበት። ሐዘንም…
እነሆ እንደገና መፍረስ ለንባብ በቅታለች። በሁሉም መጻሕፍት ቤቶች ያገኟታል።
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。