🎙 እንዚራ የመዝሙር ግጥሞች 🎙

频道
@Enzira_mezmur · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

እንዚራ መዝሙር | @Enzira_mezmur ​ ​እንኳን ደህና መጡ!ሥርዓትና ደንብ የጠበቁ ዝማሬዎችና ለምእመናን ተደራሽ የሚሆኑበት መድረክ ነው። ​በቻናላችን ምን ምን ያገኛሉ? ✅ ዝማሬዎች፦ ነፍስን የሚያረኩ አዳዲስና ነባር መዝሙሮች (በAudio እና Video)። ✅ የመዝሙር ግጥሞች፦ አብሮ ለመዘመርና ለማጥናት የሚረዱ ሙሉ ግጥሞች። 📩 ለአስተያየት ፦ @ledet_mekrez ​

广告 B
最近同步 6 天前
收录于 2026-10-16
订阅数 1.6万 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,401 近 24h 596
互动率(ERR) 3.8% 7 天发帖 3
广告投放评级 B Ads Index 57

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
9.8
平均评论
0
平均转发
6.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
2

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🕊️ አዳዲስ የተለቀቁ የጽጌ ጾም መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

2026-10-23 11:31 👁 7 👍 3 💬 0 ↗ 0

✨ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏 የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እና ረድኤት አይለየን!!! አሜን ❤️❤️

2026-10-22 17:21 👁 472 👍 8 💬 0 ↗ 1

❝ ሆዳችሁ ጠግቦ ከምታቀርቡት አንድ መቶ ጸሎትና ተራራ ከሚያርድ ድምጻችሁ ይልቅ በጾም ውስጥ ሆናችሁ የምታቀርቡት አንድ ጸሎት ተሰሚነት አለው። ✨ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ

2026-10-18 17:49 👁 1,310 👍 12 💬 0 ↗ 2

✨ለ ንሰሐ ሞት አብቃኝ🙏

2026-10-14 14:39 👁 1,550 👍 16 💬 0 ↗ 6

ሰላም ለኪ ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ስኪ አዝ በሀና በእናትሽ ሰላም ለኪ በኢያቄም አባትሽ ሰላም ለኪ ማኀበራችንን ሰላም ለኪ ባርኪልን አባክሽ ሰላም ስኪ አዝ ነፍሴ እግዚአብሔርን ሰላም ስኪ ታከብረዋለች ሰላም ስኪ መንፈሴም በአምላኬ ሰላም ስኪ ሐሴት አረገች ሰላም ስኪ አዝ የባሪያውን ውርደት ሰላም ስኪ ተመልክቶአልና ሰላም ስኪ ብፅዕት ይሉሻል ሰላም ስኪ ትውልድ በምስጋና ሰላም ስኪ አዝ ብርቱ የሆነ ጌታ…

2026-10-11 13:17 👁 2,451 👍 10 💬 0 ↗ 27

እንኳን ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፤አደረሰን🙏 በተሰጣት ቃል ኪዳን አለሁ ትበለን🙏 ራሷን የክርስቶስ ሙሽራ አድርጋ የለየች የፊቷ መልክ እጅግ ልዩ፣ ደምግባቷ ያማረ ነበረች። ራሷን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽርነት ያጨችና ዓለምን የናቀች፣ ለመንፈሳዊ ሕይወቷ ፍጹም ራሷን አሳልፋ የሰጠችም ናት፡፡ ውብ ሚስት እንዲፈልጉለት መልእክተኞቹን የላከው ከሀዲው ንጉሡ ዲዮቅልጥያኖስ…

2026-10-09 12:54 👁 2,621 👍 10 💬 0 ↗ 5

መክብብ 11 ⁵ የነፋስ መንገድ እንዴት እንደ ሆነች አጥንትም በእርጉዝ ሆድ እንዴት እንድትዋደድ እንደማታውቅ፥ እንዲሁም ሁሉን የሚሠራውን የእግዚአብሔርን ሥራ አታውቅም። ⁶ ወይም ይህ ወይም ያ ማናቸው እንዲበቅል ወይም ሁለቱ መልካም እንዲሆኑ አታውቅምና በማለዳ ዘርህን ዝራ፥ በማታም እጅህን አትተው። ⁷ ብርሃን ጣፋጭ ነው ፀሐይንም ማየት ለዓይን መልካም ነው። ልደት🔆

2026-09-22 16:20 👁 3,030 👍 9 💬 0 ↗ 5

✅ፍልስፍና ማለት ልክ እንደ ሰፊው ውቅያኖስ ነው። ማወቅን ለጊዜው እንደጠብታ እንውሰድ! አንድ ነገር እናውቃለን እንደ ውኃ ጠብታ ተጽዋችን አንድ ጠብ ይላል። ያ ጠብታ በበዛ ቁጥር እራሳችንን በእነዛ ጠብታዎች ውስጥ እናጣዋለን። ጠብታዎች በበዙ ቁጥር እኛ እያነስን እንመጣለን። ያኔ ከእራሳችን የሚያድነንን መላ ፈጥረን በህይወት የምንቆይበትን ጀልባ እንሰራለን። ያ ጀልባ ብቸኛ መዳኛችን ነው! ፍልስፍና በዚህ ውስ…

2026-09-20 14:40 👁 3,021 👍 8 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。