ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር ጥቅምት 22 ጧት 2:00 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ እናት ሙሉ ወንጌል ቤ/ን፤ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ ህይወት ቤ/ን አብረን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት እጋብዛቿለሁ:: እስክንገናኝ ልዑል እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 227
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 14
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። ለእኔ ለእህታችሁ እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋና ምህረት አብዝቶልኝ ከታናናሾች ጋር ትልቅን ስራ የሚሰራ እርሱ ዳግም ፊታችሁ አንዳች ነገር ይዤ እንድቀርብ ፀጋ አበዛልኝ። “የትንሳኤው በኩር” የተሰኘም የመዝሙር ሰንዱቅ በቅርብ ቀን ወደ እናንተ ይደርሳል። በፀሎት ከጎኔ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ። ተባረኩ እወዳችሗለሁ።
ባለፋት ዓመታት በለቅሶ የዘራንውን በደስታ እና በምስጋና የምናጭድበት የነዶ የዝማሬ እና የመከናወን ዓመት ምሕረት ይሁንልን! ከፊታችን ያሉ ቀናት : ሳምንታት: ወራት በእግዚአብሔር ምሕረት የቀደሱ። መልካም አዲስ ዓመት!🌼🌼🌼🌼 በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። መዝሙር 126:5
(无文本内容)
አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ። መዝሙር 18:1
“እግዚአብሔር መንገዴን አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ”…ዘፍጥረት 24:56 እግዚአብሔር ባስጀመረን ፍጥነት ገስግሶ መሄድ እርሱ ወዳሰበልን መድረስ ይሁንልን:: ሊያዘገዩን የወጡ ከ እግዚአብሔር ጋር ይገናኙ!
ሌላ ምንም ማንም ሳያስፈልገን እግዚአብሔር ብቻውን የበቃን ነን:: ይህም የተደላደልንበት እውነት ነው ለሰማይና ለምድርም በቂ ነው! በልዑል መጠጊያ የሚኖር፣ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያድራል። መዝሙር 91:1
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。