ጁምዓ + ሱረቱ አን-ነምል = ተፈኩር ♡ قَالَتْ نَمْلَةٌ يَا أَيُّهَا النَّمْلُ ادْخُلُوا مَسَاكِنَكُمْ لَا يَحْطِمَنَّكُمْ سُلَيْمَانُ وَجُنُودُهُ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ "አንዲት ጉንዳንም፡- ‘እናንተ ጉንዳኖች ሆይ! ወደ ማደሪያዎቻችሁ ግቡ፤ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነሱ ሳያውቁ እንዳይቀጠቅጧችሁ’ አለች።" (ሱረቱ አን-ነምል 27:18)…
ከ ቁርአን አያህ...
频道ይህ channel :- ቁርአን እና የ ቁርአን አያህ ብቻ የሚለቀቁበት page ሲሆን በውስጡም :- 💫 ቁርዓናዊ ምክሮች 💫 የ ቁርዓን ተደቡሮች 💫 የ ቁርአን ጥቅሶች 💫 የ ቁርአን ቲላዋህ 💫 ቁርዓን Quiz እና ጥያቄ እና መልስ ውድድር for any thought @Mohammed_Reshid
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 60.8
- 平均评论
- 3.8
- 平均转发
- 16.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 16
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ሳምንታዊው የዱዓ ሰዓት 🤲🏽 ኢላሂ...! በዚህች በተባረከች ቀንና ሰዓት ፊታችንን ወደ አንተ አዙረናል። ያ አላህ! የልባችንን ስብራት 💔 አንተው ጠግንልን፤ ጭንቀታችንን በደስታ፣ እውቀታችንን በሂክማ፣ ድክመታችንን በብርታት ለውጥልን። በዱንያ ላይ ስንኖር ከአስከፊ ፈተናዎች፣ ከሰዎች ተንኮልና ካልታሰበ መከራ በራህመትህ ጠብቀን። ለአኼራችን የምንሰንቀውን መልካም ስራ የምንሰራበትን እድሜና ንፁህ ልብ ስጠን። ያ…
(无文本内容)
ከማንኛውም መልእክት በፊት... 📩 በስልክህ ለሰዎች መልእክት ከመጻፍህና ፖስት ከመመልከትህ በፊት... ለውዱ ነቢይ ﷺ የፍቅር መልእክት (ሰለዋት) ላክላቸው። 📿 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ 🍂 ከ ቁርአን አያህ... Share & Join: @Ke_quran_ayah
የጠዋቷ ፀሐይ ገና በማለዳው ሞቅ ብላለች። የብርሃን ጨረሮቿ በሱቃችን ውስጥ ባሉ የህንፃ መሣሪያዎች ላይ አርፈው ለቤቱ ልዩ #ድምቀት ሰጥተውታል። እንደተለመደው የስራ ወንበሬን ሳብ አድርጌ ልክ እንደተቀመጥኩ ግን… ለየት ያለ ፈተና ከፊቴ ተደቀነ። as the same time በአንድ በኩል ምርጥ የሚባል፣ ትልቅ ትርፍ ሊያስገኝልኝ የሚችል ደንበኛችን፤ በሌላ በኩል ደግሞ እጁን ለምፅዋት የዘረጋ፣ የኔ ቢጤ #ምስኪን…
ስማኝማ ሀቢቢ... ሴት ልጅ ማለት እንደፈለግክ የምትያዝ ተራ ዕቃ አይደለችም፤ በጥንቃቄና እዝነት በተሞላበት #ፍቅር የምትንከባከባት ስስ የብርጭቆ ዕቃ እንጂ። በንግግርህ ስታዝንላት፣ በክንድህ ስትጠብቃትና በፈገግታህ ልቧን ስታክማት ያኔ አንተ በጌታህ ዘንድ የተወደድክ እውነተኛ ወንድ ትሆናለህ፦ وَعَاشِرُوهُنَّ بِالْمَعْرُوفِ “…በመልካምም ኑሯቸው (አብሯቸው በደግነትና በእንክብካቤ ኑሩ)…”…
(无文本内容)
ቲላወቱል ቁርአን نُّورُ عَلَى نُورٍ ብርሃን በብርሃን ላይ... ልብን የሚያበራ የጠዋት ስንቅ 🫰🏽💡 🍂 ከ ቁርአን አያህ...
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。