(无文本内容)
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
💫እነዚህን ምርጥ የሱና ቻናሎችን በመቀላቀል የኸይር ተካፋይ ይሁኑ፣ 💫👉 ቻናላቹህን በነፃ ለማሳደግ ከፈለጋቹህ በዚህ አስመዝግቡ 👉@mezgibugn
ትዕግሥት 80% ጣፋጭ ሲሆን 20% መራር ነው አንዳንዴ ቶሎ መወሰን ብዙ ግዜ ግን መታገስ 🌱
🌴ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፦ አላህን እያወሳህ (በዚክር ላይ) እስከሆንክ ድረስ፣ በገበያ ውስጥ እንኳ ብትሆን አንተ ልክ በሶላት ውስጥ እንዳለህ ነው የምትቆጠረው። 📚جامع العلوم والحكم - ابن رجب الحنبلي) 🌴ኢማም ኢብኑል-ጀውዚ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦ አላህን በመዘከር ልቦች ይበራሉ፣ በህይወትም ይኖራሉ።አላህን ከመዘከር የዘነጋ (غاፊል) የሆነ ሰው ሁሉ፣ የረፋዱ…
✍ሁሉም ነገር ይቅርና እስኪ አላህ ስለ ሰጠን ፀጋ እናመሰግነው الحمدالله على كل حال
🌤「 ዱ ን ያ 」🌍 ▭▬▭▬▭▬▭▬ ✅:ወህብ ኢብኑ ሙነበህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ ⬅️ዱንያ እና አኺራህ ልክ 2 ሚስቶች እንዳሉት ወንድ ናቸው። አንዷን ሲያስደስት ፤ ሌላኛዋ ትቆጣለች።➡️ 🔘 جامع العلوم والحكم【2/203】🔴
﴿وَلا تَقفُ ما لَيسَ لَكَ بِهِ عِلمٌ إِنَّ السَّمعَ وَالبَصَرَ وَالفُؤادَ كُلُّ أُولئِكَ كانَ عَنهُ مَسئولًا﴾ ≼ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል ፤መስሚያ፥ማያም፥ልብም፥እነዚህ ሁሉ (ባለቤታቸው)ከነሱ ተጠያቂ ነውና≽ የአላህ መልእክተኛ ﷺ በማይመለከት ነገር ውስጥ ስለመግባት እንዲህ ይላሉ፦ ፨ ≼አንድ ሰው እስልምናው የመስተካከሉ (የ…
🍀የማለዳ ውብ ስንቅ🍀 🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ የጀነት ቤቶች የሚገነቡት በዚክር ሲሆን ባሪያው ከዚክር ሲቆጠብ መላእክትም ከመገንባት ይቆጠባሉ።መዘከር ሲጀምር እነሱም መገንባት ይጀምራሉና። 📚ابن القيم | الوابل الصيب እና ታዲያ ጀነታችንን አንገነባም ወይ? አላህን በማውሳት እንበርታ! 🍀ያማረ የተዋበ ቀን ይሁንልን🍀
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。