አዶናይ

频道
@thedayofpentecost · 未分类 · — · —

በዚህ ቻናል በኩል የታረደውን የእግዚአብሔር በግ እያከበርን ፣ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት በውስጥ ሰውነታችንን በሀይል እንበረታለን። መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው 🥰 @AdonaiComments_bot

广告 B+
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-16
订阅数 7,145 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 1,614 近 24h 763
互动率(ERR) 10.7% 7 天发帖 2
广告投放评级 B+ Ads Index 71

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
48.8
平均评论
1.5
平均转发
11.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

እንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ግን አድቡ 😊 በየቀኑ በየ Social media ው ምንም ቁም ነገር ለሌላቸው ነገሮች የቀናቹን 6 እና 7 ሰዓታት ስልካቹ ላይ ከቆያቹ በኋላ ራሳቹን መስሚያ ጥቂት ጊዜ ስታገኙ ደግሞ " ወይኔ መንፈሳዊ ህይወቴ እኮ ደከመብኝ ፣ እንደ ዱሮም መፀለይ አቁሚያለው " የምትሉ ልጆች ግን አድቡ ☺️ የውላቹ የተወደዳቹ እናንተ በየ ቀኑ እንደ ቀላል እያያቿቸው የምታደርጓቸው ነገሮች የእናንተ መ…

2026-10-23 01:19 👁 548 👍 42 💬 0 ↗ 7

🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏 እንታዘዝልሃለን @thedayofPentecost @thedayofPentecost

2026-10-18 13:06 👁 978 👍 19 💬 0 ↗ 13

"እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።" — ተብሎ ይነገርላቹ 🙌🏼

2026-10-11 01:06 👁 1,361 👍 99 💬 8 ↗ 7

🎙️ ንካኝ 🙌🏼 እድሜ ልኬን . . . @thedayofPentecost @thedayofPentecost

2026-10-02 13:26 👁 1,915 👍 21 💬 0 ↗ 27

Dollar መግዛትና መሸጥ የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ Username 👉@Beloved_ELA በኩል በታማኝነት ግብይት ማድረግ ትችላላችሁ፤ 100% Trusted @Beloved_ELA

2026-10-02 01:05 👁 1,866 👍 5 💬 0 ↗ 1

ታውቃላቹ አይደል ከ 12 ቱ የእስራኤል ነገዶች መካከል የሌዊ ነገድ ብቻ ምድራዊ ርስት እንዳልተሰጠው ? እንደምታውቁት ለአንድ ሰው ርስት ማለት ከርስትነት ባለፈ ትኩረቱ ፣ መዋያ ስፍራውም ጭምር ነው እና የሚገርማቹ ለ11 ዱ የእስራኤል ነገዶች እግዚአብሔር ለእያንዳንዳቸው ትኩረት ሰጥተው የሚንከባከቡት፣ ደግሞም ጉድ ጉድ የሚሉለት ርስት ቢሰጣቸውም ለአንዱ ለሌዊ ነገድ ግን ራሱን ነበር እንደ ርስት አድርጎ የሰጠ…

2026-09-29 01:00 👁 2,422 👍 87 💬 1 ↗ 14

ተመስገን ዛሬ 23 አመት ሞላኝ ፤ 23 አመታትን በእግዚአብሔር ምህረት 🙏

2026-09-27 11:56 👁 1,871 👍 97 💬 3 ↗ 1

🎙️ እግዚአብሔር አለልኝ እግዚአብሔር አለልኝ ከማለት በላይ ድፍረት የሚሰጠንን ነገር ከየትም አናገኝም ፤ እግዚአብሔር አለልን 💪🔥 @thedayofPentecost @thedayofPentecost

2026-09-27 00:47 👁 1,954 👍 20 💬 0 ↗ 19

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。