ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

频道
@sputnik_ethiopia · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa

广告 C+
最近同步 6 天前
收录于 2026-09-25
订阅数 5.2万 7 日 -170 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,775 近 24h 1,108
互动率(ERR) 2.1% 7 天发帖 100
广告投放评级 C+ Ads Index 52

订阅数趋势

09-25 09:21 → 10-24 04:11 · 区间变化 -527

最低 5.2万 最高 5.3万 10 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
6.2
平均评论
0.1
平均转发
1.4
广告帖子(30 天)
403
广告占比
52.1%
被提及(30 天)
11

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ በሞስኮ የባሕል ኢኒስቲትዩት እና በሩሲያ ባሕል ማዕከል ትብብር በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የሩሲያ ጃዝ ሳምንት ዝግጅት ዛሬ ተጠናቋል። 🎷 በዝግጅቱ ላይ የተሳተፈው የጃዝ ሙዚቃ ቡድን የጃዝ ሙዚቃዎችን እና ተወዳጅ ዘፈኖችን በጃዝ ዘይቤ በማቅረብ የሙዚቃ አፍቃሪዎችን አዝናንቷል። 🇷🇺🇪🇹 የጃዝ ሳምንቱ በሩሲያና በኢትዮጵያ መካከል የባሕል እና የሥነ-ጥበብ…

2026-10-24 02:16 👁 779 👍 2 💬 0 ↗ 1

አንዲት ሴት በኬንያ ከደረሰው የሕንፃ መደርመስ አደጋ በሕይወት ወጣች - መገናኛ ብዙኃን 🇰🇪 ከፍርስራሹ ስር የወጣችው ሴት በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ ትገኛለች ሲሉ የአካባቢውን ባለሥልጣናት ጠቅሰው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። እስካሁን ድረስ በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ የሞት አደጋ አልተመዘገበም። 📹 አደጋውን የሚያሳይ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበ…

2026-10-24 01:54 👁 1,009 👍 3 💬 1 ↗ 2 广告

የሀዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለሠራተኞች የተሟላ የህክምና አገልግሎት መስጠት ጀመረ በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ከ20 ሺህ በላይ ሠራተኞች ነፃ የህክምና አገልግሎት እያገኙ ነው። ተጨማሪውን ከስፑትኒክ ኢትዮጵያ ቪዲዮ ያግኙ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

2026-10-24 01:50 👁 856 👍 4 💬 0 ↗ 1 广告

በሩዋንዳ የሚካሄደው የፎርሙላ 1 ውድድር የአፍሪካ የስፖርት ኢኮኖሚ እና የወጣቶች ዕድል አቀጣጣይ ነው - የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ የፎርሙላ 1 ውድድርን ወደ ሩዋንዳ ለማምጣት የተደረሰውን ስምምነት ለአፍሪካ ስፖርት ትልቅ ታሪካዊ ምዕራፍ ሲሉ ገልጸውታል። እንደ ሊቀመንበሩ ገለጻ፤ ይህ አዲስ ጅምር የሚከተሉትን ጠቀሜታዎች ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል፦ 🟠 የአኅጉሪቱን ዓለም አቀፍ ገጽታ…

2026-10-24 01:29 👁 1,013 👍 4 💬 0 ↗ 1 广告

በአፍሪካ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ቁርጠኛ የሆነ የትኛውንም አካል በደስታ እንቀበላለን - የጋና ፕሬዚዳንት 🇬🇭 ጋና ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ቁርጠኛ የሆነ የትኛውንም ሀገር በደስታ ትቀበላለች ሲሉ ፕሬዚዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ተናግረዋል። 🇷🇺🤝 የሩሲያ ድጋፍ ይህ አስተያየት አፍሪካ ቀጣናዊ የደህንነት ስጋቶችን ለመመከት አጋርነቶችን እያሰፋች መምጣቷን የሚያንጸባርቅ ሲሆን በዚህ ረገድ ሩሲያ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ…

2026-10-24 01:04 👁 1,028 👍 3 💬 0 ↗ 0 广告

(无文本内容)

2026-10-24 00:45 👁 1,061 👍 0 💬 0 ↗ 2

#viral | የሂንዱ እምነት ዲያብሎስ ለደረሰበት ቃጠሎ የሰጠው በሚመስል የቁጣ ምላሽ፤ በተሰበሰበ ሕዝብ ላይ ርችት ተኮሰ 🇮🇳👹 በሕንድ በተካሄደው ባሕላዊ የዱሴህራ በዓል አከባበር፤ በእሳት እየነደደ የነበረው የዲያብሎሱ ራቫና ምሥል ድንገት ወደ አማኞች ርችቶችን በቀጥታ መተኮስ ሲጀምር የተሰበሰበው ሕዝብ ራሱን ለመከላከል ለመሸሽ ተገድዷል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

2026-10-24 00:45 👁 1,065 👍 8 💬 0 ↗ 2 广告

የሰማዩ ፎርሙላ 1፦ ሩሲያ አዲሱን የኤፍ-1 አጨናጋፊ ድሮን ለውጊያ አሠማራች ✈️ ይህ አዲስ የጦር መሣሪያ ስርዓት በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል በሩሲያ ፀረ-አውሮፕላን ሚሳዔል ብርጌድ ለመጀመሪያ ጊዜ ውጊያ ላይ ለጥቅም ውሎ በአራት ቀናት ውስጥ ከ20 በላይ የዩክሬን አጥቂ ድሮኖችን ከጥቅም ውጭ እንዳደረገ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የድሮኑ የተሻሻለ አየር የመሰንጠቅ አቅም፣ ቀላል ክብደት እና አዲስ ሞተር በ…

2026-10-24 00:25 👁 1,121 👍 4 💬 0 ↗ 1 广告

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。