ውስጣቹ ሲረበሽና ድንብርብራቹ ሲወጣ ማን ነበር?? በጣም ደብሯቹ አልቅሳቹ ለምን ብላቹ እርር ስትሉ ማነው ውስጣችሁን ሰላም ያረገው ? እንደፈለጋቹ ሆናቹ ግን መመለሳችሁን ሚናፍቀው ማነው ?? ማንም በሌለበት ሰኣት ወንጀል ላይ ወድቃቹ ወይም አስባቹ ያንን አይባችሁን የሰተረው ማነው?? መቅጣት እየቻለ ዝም ያለው ያበላቹ ያጠጣቹ ማነው ?? ግድ የለም ነፍሲያቹ እንደሆነች መጥፊያቹ ናት....!! 5 ደቂቃ ለአላህ…
كناشة ابن ابو حبيب (𝒾𝒷𝓃𝓊 𝒶𝒷𝓊 𝒽𝒶𝒷𝒾𝒷)
频道Ibnu Abu Habib ለሀሳብ አስታየት https://t.me/Ibnu_abu_habib_chat
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1.0
- 平均评论
- 0.0
- 平均转发
- 1.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 28
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ መካከል (ውዱኡን) በተሙሉና (በጥሩ) ሁኔታ አድርጎ፣ ከዚያም፦ أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ "አሽሃዱ አን ላ ኢላሃ ኢልላላሁ ወሐደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ወአሽሃዱ አንነ ሙሐመደን ዐብዱሁ ወረሱሉህ።" ብሎ የተናገረ…
💬 የለዘብንበት የፎቶ እና ተንቀሳቃሽ ምስል ማሰራጨት! የተከበራችሁ የሰለፍያ ቤተሰቦቼ በጌታዬ ይሁንብኝ ለአላህ ብዬ እወዳቹሀለው። በርእሱ እንደገለፅኩት በጣም ብዙ ሰለፍይ ወንድም እና እህቶች በፎቶ እና ተንቀሳቃሽ ምስል በማሰራጨት ላይ ተዘናግው አይቻለው። በተለይ ኢሞ ላይ። 👉 ምክንያት ሲባል፦ - አሪፍ ምክር ነው። - የሱና ሸይኽ ዳዕዋ ነው። - የሱና ቻናል ላይ ነው ያገኘሁት። - በሙተዲዕ ላይ ረድ አለበ…
(无文本内容)
🔵 የአዲስ ደርስ ማስታወቂያ ዘወትር ጁሙዐህ ምሽት ⏰ ከ2:45 እስከ 3:45 ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ( ማሻሻያ ሊኖር ይችላል) ኢንሻ አላህ ከዛሬ ጀምሮ 📚 የኪታቡ አይነት: ፈድሉል ኢስላም 📝 ፀሐፊ: ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲልወሃብ 🏙 ቦታ: አልኢስላሕ ኦንላይን 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁላህ https://t.me/alislaah_online
ያላችሁበት ሁኔታ ሚያስቅ ወይ ሚያስደስት ሆኖ ሳይሆን ሀጃችሁን ለአላህ ስለሰጣችሁት ደና ስትመስሉ ምንም አይነት ነገር ማያጋጥማችሁ ሚመስላቸው ሰዎች ቢኖሩም ግን አላህ አያሳፍራችሁም ሀጃችሁን ያወጣውና የእውነት ደስተኛ ትሆናላቹ ባልተረዷቹ ሰዎች አትዘኑ የናንተን ሀመም ማንም አያቅም ከናንተ ውጭ አብሽሩ አላህ ነው ባለጉዳዩም ፈራጁም ሰጪውም 𝐄𝐌𝐇𝐀𝐋𝐄🥀
💥#ወሳኝ_የጁሟአ_ኹጥባ_💥 √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ:-{ወደአሏህ'መቃአረቤያ'ዚኪሮች} ➥ወደ አሏህ የሚያቃአርበን የሆኑ ዚክሮችን:ጥብብ ባለን ግዜም ይሁን በተለያዩ አኋኋላችን ላይ ከሀዲስ እና ከቁርአን ከመጡ ዱአኦችን እንድናደርግ እና ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ነገራአቶችን የተዳአሰሱበት የሆነ ኹጥባ..... 🎙 በኡስታዝ፦ ሱደይስ ሙሰማ ሽፋ (ሀፊዘሁሏህ) ቦታ፦ በጉንችሬ አንዋር መስጂድ🕌 እና አካባቢዋ 📅…
🎤ኡስታዝ አቡ ሐሳን ሙሀመድ በረካ ኪርማኒይ (ሀፊዘሁላህ) ስለ ንፅህና እና ሽቶ ከደርስ የተወሰደ https://t.me/Ibnu_abu_habib
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。