“ Pain and suffering are always inevitable for a large intelligence and a deep heart. The really great men must, I think, have great sadness on earth. You see I so love humanity that would you believe it? I often dreamed of forsaking all that I have and going…
የጥበብ - መንገድ ™
频道❝ Art is a step from nature toward the Infinite ~ Kahlil Gibran ™🌸📚 @abawassie ✉️
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 10.4
- 平均评论
- 0.0
- 平均转发
- 2.9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
I have an old soul, art makes me happy, my metaphor defines me. I have fascination in poetry, rhymes make me feel the world. I love to read, books comfort me. I am a man of philosophy, to seek wisdom is my purpose. I write to make me feel alive. I express my s…
ነገረ-ተረክ እንደገና (ያዕቆብ ብርሃኑ) ኢውጅን አዮኒስኮ (Eugene Ionesco) የቤኬት፣ ሳርትር፣ ካሙ ዘመነኛ የታወቀ የተውኔት የአብዘርድ ድራማ ጸሐፊ ነው፡፡ የበለጠ Rhinoceros በተሰኘው አብዘርድ ድራማው ይታወቃል፡፡ ይህ ሰው ‹The Paris Review› ከተሰኘ Prestigious መጽሔት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ላይ በተረኮቻችን ስለምንፈጥራቸው ገጸባህሪያት ሥነፍጥረት ፈጽሞ የማልስማማበትን ሀ…
ኮንፊሸስና ላኦ ዙ በሕይወት የነበሩ ሰዎች ስለመሆናቸው እንኳን ማስረጃ ማግኘት ያዳግታል፡፡ ነገርግን ማስረጃ ምን ይፈይዳል? ይህ ተረክ እውነት ጠቀስ መሆኑም አለመሆኑም ልዩነት የለውም፡፡ አውነታነቱን የሚጠይቅ ራሱ ነገር ያልገባው ሰው ብቻ ነው፡፡ ለምሳሌ የክርስቶስ በመስቀል ላይ የማዳን ትርክት ዋናው ቁምነገሩ ተጨባጭነቱ (እውነታነቱ) ላይ አይደለም፡፡ ተምሳሌትነቱ እንጂ! ዋናው ቁምነገር ተምሳሌትነቱ ነው፡፡…
“ ግጥም ነበረኝ ” የምጽፍልሽ.. እሳት የበላቸው ፊደላት ቀለም ያቀረሻቸው ትኩስ ናፍቆት.. እውቀት ያሻገታቸው መባተቶ ች ፡ የዓለም ህመም የተከመረባቸው ጉራንጉሮች.. ጽሐይ ወገግታ ያልጎበኛቸው ፡፡ ደንጋዛ ንጋቶ ች.. ‹ሁሉም ቀረ! › አልሆን ብሎኝ ። ተሳንፌ ግጥሙን ሰረዝኩት፡ ስምሽን ፅፌ፡፡ ©የአባ ልጅ
__ « ለማንም ፡ ምንም ፡ ነኝ ፥ ያ ፡ ነው ፡ ትልቁ ፡ ነፃነቴ ...! » —F Kafka
ሀገሬ ውበት ነው ለምለም እና ነነፋስ ሚጫወቱበት ሀገሬ ቆላ ነው ደጋ ወይናደጋ እዚያ ብርሀን አለ ለሊቱ ሲነጋ ሀገሬ ተራራ ሸለቆ ረባዳ ሀገሬ ጅረት ነው ገደል እና ሜዳ ውሸት ነው በበጋ ጸሀይ አትፋጅም ክረምቱም አይበርድም አይበርድም አይበርድም .... ለምለም ነው ሀገሬ ውበት ነው ሀገሬ ገነት ነው ሀገሬ (ሰዓሊ ወገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ) መልካም ልደት ገብርዬ 🖤
የማይነጋ ህልም ሳልም የማያድግ ችግኝ ሳርም የማይድን በሽታ ሳክም የሰው ኑሮ ስከረክም እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም። — ገጣሚ፣ ጸሐፌ ተውኔት፣ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን 📖
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。