አስኳላ◃፩▹💚💛❤

频道
@Asresee · 未分类 · — · —

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉና ያዝናናሉ ብለን የማንስባቸውን ማንኛውም አይነት ፅሁፎች ከተለያዩ ቦታዎች እየለቀምን እናቀርባለን። ስታነቡ ታውቃላችሁ፣እራሳሁን ትመለከታላችሁ፣ክፉና ደጉን ትለያለን። እዚህ የሚለቀቁ ፅሁፎች እኔ የተናገርኳቸው እና የፃፍኳቸው ብቻ አይደሉም። ከመፃፍ፣ከሶሻል ሚዲያ እና ከተለያዩ ሰዎች የሰበሰብኳቸው ጭምር ናቸው። Comment▹ @Meklite21

广告 B+
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-17
订阅数 6,032 7 日 +9 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,314 近 24h 739
互动率(ERR) 12.3% 7 天发帖 18
广告投放评级 B+ Ads Index 74

订阅数趋势

10-17 19:47 → 10-25 05:24 · 区间变化 +9

最低 6,023 最高 6,032 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
11.4
平均评论
1.1
平均转发
4.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
23

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

🎵@Asresee

2026-10-24 23:47 👁 235 👍 3 💬 0 ↗ 2

አንዳንድ ሰዎች ከመቶ መልካም ሥራዎችህ ይልቅ አንድ ስህተትህን በቀላሉ ያስታውሳሉ!!🤔 ስትረዳቸው ይረሳሉ፤ ስትደግፋቸው አያስታውሱም፤ ለእነሱ ስትል ያደረግከውን መስዋዕትነትም አንዳንዴ እንደ ምንም ይቆጥሩታል። ግን አንድ ጊዜ ስትሳሳት፣ ያ ስህተትህ ከሌሎቹ መልካም ሥራዎችህ ሁሉ በላይ ሊነገር ይችላል። ነገር ግን ይህ እውነታ ደግነትህን እንድትተው ወይም ሰዎችን እንድትጠላ ምክንያት አይሁንህ። የሰዎች ትዝታና…

2026-10-24 15:32 👁 391 👍 9 💬 0 ↗ 3

አታውቂማ... ስላንቺ ሳስብ ሌቱ እንደሚነጋ በየመንገዱ ላይ ያንቺን መልክ ፍለጋ አይኔ እንደሚባዝን አታውቂማ... ታይተሽበታል በተባለበት ቦታ ስጠብቅ መዋሌን አንቺን የእኔ ለማድረግ በየቤተክርስቲያኑ ስለት መሳሌን አታውቂማ... ስላንቺ ለማሰብ ዘመን እንደሚያንሰኝ ዘፈን እና ፊልም ባየሁ ቁጥር ሆድ እንደሚብሰኝ..... አዎ አታውቂም... አትመጪም ብትመጪም አታውቂም . . . .... @Meklite21 ......…

2026-10-24 00:27 👁 528 👍 11 💬 0 ↗ 2

t.me/Asresee

2026-10-23 15:21 👁 568 👍 0 💬 2 ↗ 0

ሁሉን ነገር በጥቁር መነጽር አትመልከት! አንዳንድ ሰዎች የትም ቦታ ይሄዱ፣ ተንኮል ይፈልጋሉ። ሰው ቢረዳቸው — ከጀርባው ምክንያት ይፈልጋሉ። ሰው ቢያመሰግናቸው — ቅናት ይመስላቸዋል። ሰው ቢሳካ — ሴራ ነው ይላሉ። ሰው ቢሳሳት — ጥላቻ ነው ይላሉ። ሁሉም ሰው ጠላትህ አይደለም። ሁሉም ነገር ሴራ አይደለም። ነገሮችን ሁሌ በጥርጣሬ ስታያቸው፣ ሌሎችን ብቻ አታጣም—የራስህን ሰላምም ታጣለህ። ስለዚህ ቀና ሁን።…

2026-10-23 14:24 👁 588 👍 3 💬 2 ↗ 0

. t.me/Asresee

2026-10-22 19:35 👁 663 👍 0 💬 2 ↗ 0

እውነተኛ ፍቅር ፍጹም ሰው ማግኘት አይደለም! ፍቅር ማለት ጉድለት የሌለውን ሰው መፈለግ ሳይሆን፤ ጉድለቱን እያወቅክ፣ ድክመቱን እያየህ፣ አሁንም ከልብህ መምረጥ ነው። ሁሉም ሰው የራሱ ጉድለትና ድክመት አለው፤ የሚወድህ ሰው ግን ጉድለትህን እንደ ምክንያት ተጠቅሞ አይተውህም፤ አብሮህ ለማደግና ለመለወጥ ይሞክራል። አስታውስ! ፍቅር ሰውን ወደ ፍጹምነት መቀየር ሳይሆን፣ ፍጹም ባይሆንም በልብህ ውስጥ ልዩ ቦታ መ…

2026-10-22 02:37 👁 1,068 👍 13 💬 2 ↗ 3

መንገድህን እንጂ መንገደኞችን አትከተል! ሁሉም ወደ አንድ አቅጣጫ ስለሚሄዱ አንተም ያንኑ መንገድ መምረጥ የለብህም። የሌሎች ስኬት የራስህን ሕልም እንድትተው ምክንያት አይሁን፤ የሌሎች ፍጥነትም የራስህን እርምጃ እንድታቆም አያድርግህ።..... ከሌሎች ተማር፣ ተነሳሳ፣ ተሞክሮአቸውንም ተጠቀም፤ ግን ማንነትህን አትተው።..... ሁሉም የሚያጨበጭቡለት መንገድ ወደ ደስታ አይወስድም.. ሁሉም የሚተዉት መንገድም ወደ…

2026-10-22 00:21 👁 712 👍 12 💬 0 ↗ 3

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。