ምሺት ከሌለ ንጋት አይኖርም፠፠፠፠፠ ነገም ሌላ ቀን ነዉ🌟✨🌟✨ ዉብ አዳር👍
ሐመር መፀሀፍ መደብር
频道ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ተቀላቀሉን !!! ሀሳብ አስተያየት እና መጸሀፍ ለመጠየቅ @Hiloga_bot ያናግሩን ቻናል @xobya ግሩፕ @etyolis
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📍በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን የተሳፈረ ሰውዬ የበረራ አስተናጋጇ በሰጠችው ጥቆማ መሰረት የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤት ውስጥ መጠቀም ይጀምራል። ታዲያ በመሐል አንዲት ቀይ ማብሪያና ማጥፊያ የምትመስል ነገር ያይና ነካ ያደርጋታል። በዚህ ቅፅበት አውሮፕላኑ በሐይል መንገጫገጭና ወደ ጎን ማጋደል ይጀመራል። ሰውዬውም ደንግጦ ወይኔ ሳላውቅ የማይነካ ነገር ነክቼ ሕዝብ ጨረስኩኝ ብሎ በነካት ቀይ ነገር ይጸጸታል።…
የተወዳጁ የደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ አዲስ መጸሀፍ ችቦ
ነገን አይተን ተመስገን የምንል ሰው ፈጣሪ ያድርገን በዚህ ሰዓት ተኝቶ በዛው የሚቀር ስንቱ አለና። 🙏 ተመስገን ሸጋ ለሊት @telemondo
የሰው ልጅ ሀሳብ ባህር ነው ባሕርን ደሞ በዋና ማቋረጥ አይቻልም ስለዚ ባሕርን ለመሻገር የተሻለ ነገር መፍጠር ያስፈልገናል ያም መርከብ ነው። ሀሳብ ብቻ ሳይሆን ያሰብነውን የምናሳካበት መንገድ መከተል አስፈላጊ ነው ካለበለዚያ መስመጣችን ነው። የመፍትሔ ሰው እንሁን ሸጋ ምሽት ተመኘን ✍ፍራ @telemondo @telemondo
ሠላም የተከበራችሁ የሐመር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ከረዥም ጌዜ መጥፋት በኋላ ተመልሰናል። ቻናላችንን እንደ አዲስ ስራ ይጀምራል። በውስጥ መስመር ብዙ ሀሳብ ስታቀርቡ እና ስትጠይቁን የነበራችሁን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 አብሮነታችን ከዚም በላይ ይቀጥላል እኛ ቤተሰብ ነን እስቲ አቀባበላችሁን 👍 በማድረግ አሳዩን
❤️እስቲ አፍቅሩ ! ✍አሌክስ አብርሃም 💙በምድር ላይ ያልባከነ ምርጥ ጊዜ ማለት በፍቅር ያሳለፋችኋቸው ደይቃዎች ናቸው … እስቲ አፍቅሩ …መልካችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ …እድሚያችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ … ኑሮ ቢከብዳችሁ ራሱ ኑሮ ከከበደው ጋር ተፋቀሩ …ፍቅር ተያይዞ ማደግ ብቻ አይደለም ተያይዞ መውደቅም ነው ! በጥላቻና በድርቅና ከመቆም ለፍቅር መውደቅ ተለማመዱ ! 💜``አገር፣ህዝብ ፣ፖለቲካ በሚል ግዙፍ ነገ…
ስንት ነው ሚገዙኝ አይን መነፅር ሆኖ ማንነትን ማያ ልብስ መስፈርት ሆኖ የሰው ልጅ መለኪያ የፀጉር ስታይል ጨዋን ሰው መለያ ሆኗቸው መሳሪያ ከሩቁ አይተውኝ ጨዋ ነው ዱርዬ ብለው ከፈረጁኝ ስም ከለጠፋብኝ ውስጤን ሳይረዱኝ እኔን እንደ እንስሳ በቁም ከገመቱኝ እስኪ ጠይቋቸው ከተመቸኝ ልሸጥ ስንት ነው ሚገዙኝ? ✍️✍️Teddy @telemondo @telemondo
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。