ሳዳት ከማል ማነው?(Sadat kemal)

频道
@Sadat_kemal · 未分类 · — · 阿拉伯语

የሳዳት ከማል ሙሐደረዎች

广告 B+
最近同步 3 天前
收录于 2026-10-17
订阅数 5,780 7 日 -32 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,531 近 24h 585
互动率(ERR) 10.1% 7 天发帖 5
广告投放评级 B+ Ads Index 65

订阅数趋势

10-17 23:55 → 10-26 15:19 · 区间变化 -32

最低 5,780 最高 5,812 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
3.2
平均评论
0
平均转发
2.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ዑመር ብኑል ኸጣብ የደካሞች ጋሻ! ~ አገሩ ወዲያ ነው - ከመካ በረሃ ክንዱ የሚፋጀው - የሚያሰኘው ውሃ! . ዑመር ብኑል ኸጣብ ከመስለማቸውም በፊት በሃይለኝነታቸው በአይበገሬነታቸው የሚታወቁ ነበሩ። አቡ ጀህልም እንዲሁ ነበር። አቡ ጀህል ስሙ ዐምር ብኑ ሂሻም ብኒል ሙጊራ አልመኽዙሚይ ይባላል። ነብዩ ﷺ የነዚህን ሁለት ሰዎች መስለም በእጅጉ ይፈልጉ ነበር። ይህም የሆነው በጊዜው እንግዳ ለሆነው ኢስላም ክብር…

2026-10-25 18:17 👁 332 👍 0 💬 0 ↗ 0

https://t.me/ya_qewmi?livestream=23d1880e4097b579a0

2026-10-25 03:16 👁 419 👍 0 💬 0 ↗ 0

ፍሬን የበጠሰ ሲኖ ላሳያችሁ ልጓም የበጠሰ ፈረስ ላሳያችሁ እዚህ ኑ ስሙ ጉድ ትገረማላችሁ የለተሞው ንቅል አይ ማሳፈራችሁ ያለ ምንም ከልካይ ትቀውጣላችሁ ከቴ ምን ሆኖ ነው ሀቁን መለኪያችሁ ቁርኣን እና ሱና በዚህ አዘዛችሁ!? ሀሻሁ ወከላህ ፍፁም የምላችሁ አይደለም ከኪታብ አይደለም ከሱና እውነት እንካችሁ ድፍን መሀይማን እየጎተቷችሁ ከሀቁ ጎዳና ገደል ከተቷችሁ አሏህ ለእውነቱ ለቀሁበይምራችሁ አቡ ሑዘይፋ ነኝ…

2026-10-24 17:41 👁 540 👍 1 💬 0 ↗ 2

ዘና እያለችሁ የማስተማር ጥበብ የተሰጠውን የተውቲድ ጀግና አዳምጡልኝማ ታርፋላችሁ

2026-10-22 06:56 👁 784 👍 0 💬 0 ↗ 2

💐ክፍል 3️⃣ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ስለ ቀልባችን

2026-10-21 20:33 👁 853 👍 3 💬 0 ↗ 0

ቲክቶክ «አምስት ደቂቃ ብቻ ልይ» ብላችሁ ከፍታችሁት ሳይታወቃችሁ ሰዓታትን የሚውጥ አደገኛ ወጥመድ ነው።አፕልኬሽኑ ራሱ የተሰራው አእምሮን በፈጣን ደስታ እያደነዘዘ ሰውን ስክሪን ላይ ጠፍሮ ለማስቀረት ነው። ትልቁ አደጋው ጊዜ ማባከኑ ብቻ ሳይሆን፦ - አእምሮ ረዘም ላሉና ትዕግስት ለሚጠይቁ ሥራዎች እንዳይዘጋጅ ያደርጋል። - የሌሊት እረፍትን በማዛባት የቀን ንቃትን ያጠፋል። - የሌሎችን የተጋነነ ኑሮ እያሳየ…

2026-10-19 03:28 👁 1,136 👍 3 💬 0 ↗ 3

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 📢 ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን ኸድር ኢብራሂም ይህ በፎቶው የምትመለከቱት ወንድማችን ኸድር ኢብራሂም ሀሰን ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአብልኮ ወረዳ ጦሳ ፈላና ልዩ ቦታዋ ደፋጢት ተብሎ በሚጠራ መንደር ነው ።እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመቀየር ወዴ ሳኡዲ አረቢያ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም የመን ላይ አላህን በማይፈሩ ደላሎች /ሽፍታዎች ታግቶ እየተሰቃየ ይገኛል እሱን…

2026-10-16 18:49 👁 2,166 👍 1 💬 0 ↗ 10

(无文本内容)

2026-10-08 20:17 👁 1,751 👍 5 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。