አሰላሙ ዓለይኩም ከወራቶች በፊት "የተክፊር አደጋ ክፍል 03" በቅርብ ቀን እንደማቀርብ ካሳወቅኩ በኋላ በአንዳንድ የህይወት ውጣ ውረድ ምክኒያት ለማቅረብ አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን ያኔ ሙሐደራ ያዘጋጀሁበት የስጋት ነጥብ ከስጋትነት አልፎ መሬት ላይ ወርዶ እየተመለከትኩት ስለሆነ አላህ ከፈቀደ የፊታችን ጁሙዓ ለማቅረብ አስቤያለሁ። የሙሐደራ ርዕስ [የተክፊር አደጋ ክፍል 03] አቅራቢ - አቡ ዒምራን ቀንና…
🍃منهج السلفي طريقنا الى الله🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና
频道መንሀጅ ሰለፍ የጀግኖች ጎዳና ዩልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና!! ውዷ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሺ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሺው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሺ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጅ ሠለፍያ አቂዳ እምነቴ!! https://t.me/as_selefiy ሀሳብ ፣አስተያየት፣ እርማት ካለወት 👉በዚህ ያድርሱን ባረከሏሁ @Menehejiaselefy
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
لَا إلَه إلّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءِ قَدِيرِ. =
(无文本内容)
ኢንሻ አላህ ወደ እኛ አለም ልትቀላቀይ ወደ መረጋጊያው አለም ልትገቢ ዳሩ ላይ ነሺ ስምሺን ባልጠቅስ አንች ታቂዋለሺ ...! የኔ ቆለኛ ጓደኛዬ..... my sis...(s)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🌺💐🌹🌷🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🥀🌷 ያ በናት አንዴት ናችሁ ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መተናል ለሴቶች ብቻ ብዙ ጊዜ ከ ቃኢዳ ጀምሮ አስከ ሂፍዝ እሚያቀሩን ወንዶች ናቸው... ዛሬ ግን መድረሳ ላይ ቤት ለ ቤት ኦላይን ማቅራት ብዙ አመት ልምድ ባላቸው በ ሴት ኡስታዛወች ቃኢዳ ቁርዓን በ ተጅዊድ ሙራጀአ ሂፍዝ በ 15 ቀን 1 ቀን የ ነሲሀ ፕሮግራምም አለን በፈለ…
ከመፀፀት በፊት!! ነበረኝ ቀጠሮ፣ ነገን ለማሳመር፤ አቅጄ ነበረ፣ ብዙ አመት ለመኖር፤ በዱንያ አለም ላይ፣ ብዙን ምዘወተር፤ ይመስለኝ ነበረ፤ እውነት ለመናገር፤ በጎ ተግባራትን፣ እኔ ልተገብር። ብለን ከመፀፀት፣ ከቀብሩ ገብተን፤ ስንቅን እንቋጥር፣ ለረጅም ጉዟችን። =
🌸قال رسول الله ﷺ: «الطُّهُورُ شَطْرُ الإِيمَانِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ تَمْلأُ الْمِيزَانَ». ˓🌹🍃
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው ፤ ጥራት ይገባውና።» 📚 ۞ مجمـوع الفتـاوي【14/163】۞ ───────────
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。