🍃منهج السلفي طريقنا الى الله🍃መንሀጅ ሰለፍ የልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና መመሪያሺ ቁርዓን እንድሁም ነው ሱና

频道
@as_selefiy · 未分类 · — · 阿拉伯语

መንሀጅ ሰለፍ የጀግኖች ጎዳና ዩልባሞች እምነት የቀደምቶች ፋና!! ውዷ ሰለፍያ የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሺ ቁረአን የነብዩ ሱና በሀቅ የተካብሺው መጠለያ ቤቴ ከጥመት መሸሻ ብረሀን ንጋቴ ሁሌም የበላይ ነሺ ኢስላሜ ድምቀቴ መንሀጅ ሠለፍያ አቂዳ እምነቴ!! https://t.me/as_selefiy ሀሳብ ፣አስተያየት፣ እርማት ካለወት 👉በዚህ ያድርሱን ባረከሏሁ @Menehejiaselefy

广告 C+
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-20
订阅数 5,238 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 297 近 24h 148
互动率(ERR) 2.8% 7 天发帖 26
广告投放评级 C+ Ads Index 46

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0
平均转发
0.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

አሰላሙ ዓለይኩም ከወራቶች በፊት "የተክፊር አደጋ ክፍል 03" በቅርብ ቀን እንደማቀርብ ካሳወቅኩ በኋላ በአንዳንድ የህይወት ውጣ ውረድ ምክኒያት ለማቅረብ አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን ያኔ ሙሐደራ ያዘጋጀሁበት የስጋት ነጥብ ከስጋትነት አልፎ መሬት ላይ ወርዶ እየተመለከትኩት ስለሆነ አላህ ከፈቀደ የፊታችን ጁሙዓ ለማቅረብ አስቤያለሁ። የሙሐደራ ርዕስ [የተክፊር አደጋ ክፍል 03] አቅራቢ - አቡ ዒምራን ቀንና…

2026-10-19 20:37 👁 49 👍 0 💬 0 ↗ 0

لَا إلَه إلّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءِ قَدِيرِ. =

2026-10-19 19:44 👁 66 👍 0 💬 0 ↗ 0

(无文本内容)

2026-10-19 19:43 👁 67 👍 0 💬 0 ↗ 0

ኢንሻ አላህ ወደ እኛ አለም ልትቀላቀይ ወደ መረጋጊያው አለም ልትገቢ ዳሩ ላይ ነሺ ስምሺን ባልጠቅስ አንች ታቂዋለሺ ...! የኔ ቆለኛ ጓደኛዬ..... my sis...(s)

2026-10-19 18:50 👁 74 👍 0 💬 0 ↗ 1

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🌺💐🌹🌷🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🥀🌷 ያ በናት አንዴት ናችሁ ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መተናል ለሴቶች ብቻ ብዙ ጊዜ ከ ቃኢዳ ጀምሮ አስከ ሂፍዝ እሚያቀሩን ወንዶች ናቸው... ዛሬ ግን መድረሳ ላይ ቤት ለ ቤት ኦላይን ማቅራት ብዙ አመት ልምድ ባላቸው በ ሴት ኡስታዛወች ቃኢዳ ቁርዓን በ ተጅዊድ ሙራጀአ ሂፍዝ በ 15 ቀን 1 ቀን የ ነሲሀ ፕሮግራምም አለን በፈለ…

2026-10-19 15:52 👁 87 👍 0 💬 0 ↗ 1

ከመፀፀት በፊት!! ነበረኝ ቀጠሮ፣ ነገን ለማሳመር፤ አቅጄ ነበረ፣ ብዙ አመት ለመኖር፤ በዱንያ አለም ላይ፣ ብዙን ምዘወተር፤ ይመስለኝ ነበረ፤ እውነት ለመናገር፤ በጎ ተግባራትን፣ እኔ ልተገብር። ብለን ከመፀፀት፣ ከቀብሩ ገብተን፤ ስንቅን እንቋጥር፣ ለረጅም ጉዟችን። =

2026-10-19 02:37 👁 130 👍 0 💬 0 ↗ 1

🌸قال رسول الله ﷺ: «الطُّهُورُ شَطْرُ الإِيمَانِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ تَمْلأُ الْمِيزَانَ». ˓🌹🍃

2026-10-19 00:31 👁 135 👍 0 💬 0 ↗ 0

ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው ፤ ጥራት ይገባውና።» 📚 ۞ مجمـوع الفتـاوي【14/163】۞ ───────────

2026-10-18 18:10 👁 144 👍 0 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。