ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

✓ 频道
@eliasmeseret · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Journalist-at-large

广告 A
最近同步 6 天前
收录于 2026-09-28
订阅数 13.6万 7 日 +177 · 30 日 —
30 天平均曝光 9万 近 24h 2.4万
互动率(ERR) 17.8% 7 天发帖 3
广告投放评级 A Ads Index 78

订阅数趋势

10-01 06:20 → 10-23 06:09 · 区间变化 +1,284

最低 13.4万 最高 13.6万 7 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
313.8
平均评论
0
平均转发
27
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

Join us tomorrow 🙏🏽 @EliasMeseret

2026-10-23 04:02 👁 4,718 👍 60 💬 0 ↗ 2

በ223 ሚልዮን ብር የተገዙ ስድስት ቤቶች! 68 ሚልዮን ብር የሚያወጣ ተሽከርካሪ! አምና ግንቦት ወር ላይ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የፕሮጀክት ማናጀር የነበሩት አቶ ብርሀኑ አለቃ ሲፈፅሙት የነበረውን ምዝበራ መሠረት ሚድያ ደርሶበት ጥያቄ ሲያቀርብላቸው የሚከተለውን ማስተባበያ ልከውልን ነበር፣ ዛሬ እንደሰማነው ግን ከ1.1 ቢልዮን ብር በመመዝበር ክስ ቀርቦባቸዋል። በዚህ ገንዘብ ደግሞ ቢያንስ ስድስት ቤቶች…

2026-10-21 21:14 👁 3万 👍 405 💬 0 ↗ 52

ለመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር እና ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ: ይህ ከታች የሰፈረው መልዕክት ከበርካታ አረጋውያን እና አቅመ-ደካማ ዜጎች የደረሰኝ መልዕክት ነው: የጡረታ አከፋፈል ሂደት በርካታ አረጋውያን እና አቅመ-ደካማ ዜጎችን እየፈተነን ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የጡረታ ክፍያ የሚፈጸመው በባንኮች አማካኝነት ብቻ ነው፣ በዚህም ምክንያት ክፍያውን ለመቀበል ወደ ባንክ በአካል መሄድ የግድ…

2026-10-20 18:36 👁 3.8万 👍 908 💬 0 ↗ 17

መሠረት ሚድያ በተሰናበቱ ባለስልጣናት ዙርያ ከወራት እና ከአመት በፊት ሲሰራቸው የቆዩ ዘገባዎችን በመጥቀስ ወንድም አወንታ በርሲሳ እንዲህ አይነት ሚድያዎች ድጋፍ ሊደረግላቸው እና በነፃነት ሊሰሩ እንደሚገባ እንዲሁም መንግስት ራሱን ከሌላ አቅጣጫ እንዲያይበት ሊያደርጉ የሚችሉ ተቋማት መሆናቸውን በማንሳት የሰራውን ቪድዮ ሰው ልኮልኝ ተመለትኩ። ትክክል ነው፣ ነገር ግን ድጋፉ ይቅርና በነፃ ስራ እንዲሰሩ ቢደረግ…

2026-10-16 03:59 👁 6.7万 👍 448 💬 0 ↗ 19

ጠ/ሚር አብይ አህመድ በሙስና፣ በሌብነት እና የህዝብን ሀብት በመበዝበዝ የተደረሰባቸው የካቢኔ አባላት አሉ ብለዋል... ይሁንና እነዚህኑ ግለሰቦች መልሶ አምባሳደር እና ዲፕሎማት አድርጎ መሾም ምን ማለት ይሆን? አንድ ወይም ሁለት ሳይሆን በርካታ ከስልጣን ተነሺዎች በዲፕሎማትነት ወደ ውጪ እንደሚላኩ መረጃዎች ደርሰውኛል፣ አንደኛውማ 'ቻይና ልመደብ ስለሆነ እዛው እንቀጥለዋለን' በማለት ለሀገር ውስጥ እና ለቻይ…

2026-10-12 04:47 👁 9.7万 👍 1,077 💬 0 ↗ 36

Join us if you're in Maine ⤵️ In partnership with World Affairs Council of Maine and Coffee By Design, Amjambo Africa presents “From Africa to Maine,” a night of storytelling with Amjambo Africa's Editor-in-Chief Elias Taye (an IVLP nominee!) and Deputy Editor…

2026-10-08 06:45 👁 11.3万 👍 225 💬 0 ↗ 3

My colleagues and I had the privilege of meeting with the Maine Secretary of State in Augusta today. What a truly humbling experience! @EliasMeseret

2026-10-07 04:33 👁 11.1万 👍 280 💬 0 ↗ 5

ከሰሞኑ መንግስት ብስለቱን ያሳየባቸው እና አሁንም የሚዳክርባቸው ጉዳዮች! በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በድጋሜ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ መንግስት በአንድ በኩል ብስለቱን በግልፅ አስመስክሯል። እሱም የዛሬ ስድስት አመት እንደነበረው ህዝብን ከታጣቂ ባለየ መልኩ 'ቁረጠው፣ ማጎርያ ካምፕ አስገባው፣ በልተኸው ተቀደስ፣ ጭራቅ ናቸው' ወዘተ ከሚል ህዝብን ቂም ውስጥ ከቶ ከመንግስት ከሚያራርቅ ንግግር እና ፕሮፖጋንዳ…

2026-10-06 03:10 👁 10.8万 👍 791 💬 0 ↗ 20

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐