Addis Standard Amharic

✓ 频道
@AddisstandardAmh · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

አዲስ ስታንዳርድ በጃኬን አሳታሚ ኃ.የተ.የግ.ማ. ባለቤትነት ስር የሚታተም በኢትዮጵያ የሚገኝ ነፃ እና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። አዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የአዲስ ስታንዳርድ እንግሊዝኛ ሕትመት አካል ነው። ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3 ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4

广告 B
最近同步 13 天前
收录于 2026-09-25
订阅数 2.1万 7 日 +144 · 30 日 —
30 天平均曝光 3,792 近 24h 2,471
互动率(ERR) 11.5% 7 天发帖 47
广告投放评级 B Ads Index 62

订阅数趋势

09-26 01:12 → 10-16 22:13 · 区间变化 +704

最低 2.1万 最高 2.1万 7 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0
平均转发
3.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
6

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

የፌዴራል መንግሥት #ትግራይ ክልልን ለስድስት ወራት የሚያስተዳድር ባለአደራ አስተዳደር ማቋቋሙን ገለጸ

2026-10-16 21:52 👁 486 👍 0 💬 0 ↗ 1

#ዕለታዊ_ዜና: #ሶማሊያ የፖለቲካ ክፍፍል አየተባባሰ ባለበት ወቅት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን በግንቦት ወር ልታካሄድ ነው ሶማሊያ የፓርላማ ምርጫን ሚያዝያ 7 ቀን 2019 ዓ.ም. እንዲሁም ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ግንቦት 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ለታካሄድ መሆኑን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ማስታወቁን ኤኤፍፒ (AFP) ዘገበ። ይህ ውሳኔ የተላለፈው በሕገ መንግሥት ማሻሻያዎች እና በቀጣይነት ባለው የጸጥታ ችግር ሳቢያ በምር…

2026-10-16 21:34 👁 804 👍 0 💬 0 ↗ 0

ዜና: #ካናዳ በ #ኢትዮጵያና #ኤርትራ ውጥረት በተባባሰበት ወቅት ጠብአጫሪ ቃላትን እንዲቀንሱ ስትጠይቅ፣ #ዩናይትድ_ኪንግደም የድንበር ጥሰትን እንደምትቃወም ገለጸች በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ፣ ካናዳ ሁለቱም ወገኖች ጠብአጫሪ የሆኑ ድንበር ተሻጋሪ የቃላት ጦርነቶችን እንዲያቆሙ እና ወደ ዲፕሎማሲያዊ ውይይት እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበች፤ የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በበኩ…

2026-10-16 20:40 👁 1,307 👍 0 💬 0 ↗ 0

#ዕለታዊ_ዜና: #ሶማሌላንድ #ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች ሶማሌላንድ፣ ኢትዮጵያ በስምምነት ላይ በተመሠረተ አሠራር የባህር በር እንድታገኝ የምታደርገውን ጥረትና የባህር መስመሮችን እንድታገኝ የሚያስችሉ የጋራ ተጠቃሚነትን ያማከሉ ትብብሮችን በጽናት እንደምትደግፍ ገለጸች። የሶማሌላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ “የሶማሌላንድ ሪፐብሊክ መንግሥት የኢትዮጵያ…

2026-10-16 19:41 👁 1,638 👍 0 💬 0 ↗ 1

#የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ #ቤንሻንጉል_ጉሙዝ በአምቡላንስ አሽከርካሪ ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘ

2026-10-16 19:03 👁 1,714 👍 0 💬 0 ↗ 0

#ዕለታዊ_ዜና: የ #ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ #የፓን_አፍሪካ የክፍያ ሥርዓትን ተቀላቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአፍሪካ አገራት መካከል የሚደረጉ የድንበር ተሻጋሪ የገንዘብ ልውውጦችን በሀገር ውስጥ ገንዘቦች ለማመቻቸት እና የክፍያ ወጪዎችን ለመቀነስ የተዘረጋውን የፓን-አፍሪካ የክፍያ እና ማካካሻ ሥርዓት (PAPSS) መቀላቀሉን ሮይተርስ ዘገበ። ይህ ውሳኔ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የፋይናንስ እና የክፍያ መረብ ጋር…

2026-10-16 18:30 👁 1,845 👍 0 💬 0 ↗ 3

ዜና፦ የፌዴራል መንግሥት #ትግራይ ክልልን ለስድስት ወራት የሚያስተዳድር ባለአደራ አስተዳደር ማቋቋሙን ገለጸ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ትግራይ ክልልን ለስድስት ወራት የሚያስተዳድር ባለአደራ አስተዳደር አቋቋመ። አስተዳደሩ የሕዝብ አገልግሎቶችን እንደገና ማስጀመር፣ የጸጥታ ፈተናዎችን መቅረፍ፣ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ማድረግ እና ክልሉን ለ«ነጻ እና ግልፅ ምርጫ» የማዘጋጀት ኃላፊነት ተሰጥቶ…

2026-10-16 17:16 👁 2,007 👍 0 💬 0 ↗ 1

ዜና: #የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ #ቤንሻንጉል_ጉሙዝ በአምቡላንስ አሽከርካሪ ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም. በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በአንድ አምቡላንስ ላይ በተፈጸመ የትጥቅ ጥቃት ሙሉጌታ አንዷለም የተባለ አሽከርካሪ ሕይወት ማለፉን እና ተሽከርካሪው ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሰውን በመግለጽ ጥቃቱን በፅኑ አወገዘ።…

2026-10-16 15:31 👁 2,211 👍 0 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐