(无文本内容)
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
频道ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 2.3
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 4.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📖 ቡኻሪይ ኦላይን ቁርአን ትምህርት ማዕከል «ከቀላል ቃኢዳቱ ኑራኒያ ጀምሮ እስከ ቁርአን ሂፍዝ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች አማካኝነት!» ቁርአንን በአግባቡ መቅራትና መሸምደድ ይፈልጋሉ? የዕለት ተዕለት ኑሮዎ እንዳይስተጓጎል በመረጡት ሰዓት ካሉበት ቦታ ሆነው የሚማሩበትን ምቹ ሁኔታ አመቻችተናል። ✨ ምን እናስተምራለን? • ቃኢዳቱ ኑራኒያ (ከፊደል አጀማመር): • ትክክለኛ ንባብ ተጅዊድ የ…
በረካ ካፌ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ ማናጀር ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 1 ※ የት/ት ደረጃ:- በሆቴል ማኔጅመንት ወይም ተያያዥነት ባላቸው ፊልዶች የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት ※ የስራ ሰአት፦ ከጠዋት 1:00 እስከ ምሽቱ 2:00 ※ ቀልጣፋና ተግባቢ ደንበኛ አያያዝ የምትችል ታማኝ የሆነች ※ በምግብ ሞያ የተሻለ ልምድ ላላት ቅድሚያ እንሰጣለን ※ ደመ…
አፋልጉን‼️ ======= ኑሮ ሁሴን ይባላል ቅዳሜ መስከረም 29 ከዳለቲ ሀሚዶ ደወራ አካባቢ ጥዋት 4:00 ሰዓት አካባቢ ከወጣ ቡኋላ እንደወጣ አልተመለሠም። ቤተሰብ ጭንቀት ላይ ስለሆነ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡ በወቅቱ ጥቁር ልብስ ለብሶ ነበር በዚህ ስልክ አሳውቁን 0955660869
መሀመድኑር መስጂድ እና መድረሳ ማዕከሉ ሴት የቁርዓን አስተማሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልነጋል የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 1 መስፈርት:- ※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት የምትችል * ቃኢደቱ ኑራኒያ ማስቀራት ምትችል ※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ኪታቦችን የቀራች እና ማስቀራት የምትችል(ለልጆች የሚሆኑ) ※ ኢስላማዊ አለባበስ ያላት እና መልካም ስነምግባር የተላበሰች ※ ከልጆች ጋር የምትግባባ ※ የ…
ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! የስራ አይነት፦ ወንድ ኡስታዝ ብዛት 1 ቦታ፦ ሃሰን መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ ) ደሞዝ; በስምምነት መሰረት የስራ ሰዓት፦ ከሰዓትት ከ10፡30 -12፡20 ሰዓት አስገዳጅ መስፈርቶች፦ 1.ቁርአን በተጅዊድ እና በእትቃን በደምብ የሓፈዘ መሆን አለበት 2. መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው እና አጫጪር እና መካከ…
ሂጅራ መስጅድና መድረሳ የስራ አይነት፦ ኡስታዝ ※ ፆታ :- ወንድ :-1 ሴት :- 1 መስፈርት፦ ※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ/ች *ቁርዓን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል/ትችል ※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል ※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ/ች ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል/ትችል ※ ሸሪዓዊ አለባበስን የሚከተ…
የሰለፈሳሊሂን መስጂድ እና መድረሳ የሰለፈሳሊሂን መስጂድ እና መድረሳ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! ፆታ - ወንድ 2 እና ሴት 2 መስፈርት፦ ※ እድሜ ከ23 - 40 ※ ቁርዓንን በኢትቃን የሀፈዘ ※ ኢጃዛ ያለው ※ መድረሳዎች (መርከዞች) ላይ የማስቀራት ልምድ ያለው ※ የተለያዪ የተጅዊድ ፤ የሀዲስ፤ የፊቂህ ፤የሲራ እና ዓቂዳ እንዲሁም ሌሎች ኪታቦችን በብቃት…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。