ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

频道
@HalalDigitalNetwork · 商业 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot

广告 B
最近同步 1 小时前
收录于 2026-10-07
订阅数 7,859 7 日 +42 · 30 日 —
30 天平均曝光 9,573 近 24h 1.6万
互动率(ERR) 197.6% 7 天发帖 3
广告投放评级 B Ads Index 65

订阅数趋势

10-09 23:02 → 10-29 17:19 · 区间变化 +53

最低 7,806 最高 7,859 4 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
2.3
平均评论
0.4
平均转发
5.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ይህቺ እህታችን ጠፍታባቸው ነው። አፋልጓቸው ጀማዓው። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በፎቶው ላይ ባለው ስልክ ደውሉና አሳውቋቸው።

2026-10-28 01:45 👁 2.3万 👍 0 💬 3 ↗ 5

(无文本内容)

2026-10-28 01:45 👁 2.3万 👍 0 💬 0 ↗ 6

📢 ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት የወጣ ማስታወቂያ ሙሉ የማስታወቂያውን ዝርዝር ከዚህ በታች ይመልከቱ።

2026-10-27 04:24 👁 1,233 👍 1 💬 0 ↗ 0

አብዱረህማን ኢብኑ ዓውፍ መስጂድ እና መድረሳ መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!! የስራ መደብ:- ልጆችን ማቅራት (ኡስታዝ) የስራ ጊዜ:- ከአስር - መግሪብ የስራ ሰአት:- 10:00 - 12:30 (የመግሪብ ሰላት ግምት ውስጥ ይገባል) ※ ልምድ:- ከዚህ በፊት መድረሳ ላይ ቢያንስ 1 አመት ያስቀራ/ች ※ ደሞዝ:- በስምምነት ※ ፆታ:- ወንድ እና ሴት ※…

2026-10-21 18:18 👁 1,621 👍 0 💬 0 ↗ 6

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አል-ኢማን ኦንላይን መድረሳ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ (ወንድ) የኦንላይን አስተማሪዎችን(ኡስታዞችን) መቅጠር ይፈልጋል። የስራው አይነት 👉 ኦንላይን ማስቀራት ቦታ 👉ኦንላይን በዙም አፕ ተፈላጊ 👉 ኡስታዝ ብዛት 👉 2 ወንድ ደሞዝ 👉 በስምምነት አድራሻ 👉 አዲስ አበባ መስፈርት:- 📌የአላህ ፍራቻ ያለው። 📌አላማው ቁርአንን እና ሸሪአዊ እውቀትን ማሳ…

2026-10-21 18:18 👁 2,018 👍 4 💬 0 ↗ 9

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። መስፈርት 1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ በተጅዊድ መቅራት የሚችል ወይም ግማሽ ጁዝ ያፈዘ 2 እስላማዊ ስነ ምግባርን የሚከተል 3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር 4 የማስቀራት ልምድ ያለው 5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖሩ የቂርዓት ሰዓት፦ከሰአት 10:30-12:15 የቅ…

2026-10-21 18:18 👁 2,263 👍 3 💬 0 ↗ 4

አቡሁረይራ መድረሳ ብቁ የቁርዓን አስተማሪ በሚከተሉት መስፈርቶች መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ መስፈርቶች፦ 1. ​ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ በተጅዊድ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. ​በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. ​የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል። 4. ​የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝ…

2026-10-21 18:18 👁 1,375 👍 0 💬 0 ↗ 1

🔊የአፍልጉኝ ማስታወቂያ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወንድማችን ኺያር አሊ የተባለ የአዕምሮ ታማሚ ሲሆን በቀን 07/02/2019 ዓ ል አዲስ አበባ ዉስጥ ህክምና ሲደረግለት ከቆየበት ተቋም አምልጦ የጠፍ ስለሆነ ወንድማችን ያያችሁ ወይንም ይመሳሰላል ብላችሁ የተጠራጠራችት ካላችሁ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደዉላችሁ እንድትጠቁሙን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን:: 0909596244/0968727200

2026-10-21 16:48 👁 2.7万 👍 2 💬 0 ↗ 15

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。