ይህቺ እህታችን ጠፍታባቸው ነው። አፋልጓቸው ጀማዓው። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በፎቶው ላይ ባለው ስልክ ደውሉና አሳውቋቸው።
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹
频道ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 2.3
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 5.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
📢 ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት የወጣ ማስታወቂያ ሙሉ የማስታወቂያውን ዝርዝር ከዚህ በታች ይመልከቱ።
አብዱረህማን ኢብኑ ዓውፍ መስጂድ እና መድረሳ መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!! የስራ መደብ:- ልጆችን ማቅራት (ኡስታዝ) የስራ ጊዜ:- ከአስር - መግሪብ የስራ ሰአት:- 10:00 - 12:30 (የመግሪብ ሰላት ግምት ውስጥ ይገባል) ※ ልምድ:- ከዚህ በፊት መድረሳ ላይ ቢያንስ 1 አመት ያስቀራ/ች ※ ደሞዝ:- በስምምነት ※ ፆታ:- ወንድ እና ሴት ※…
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አል-ኢማን ኦንላይን መድረሳ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ (ወንድ) የኦንላይን አስተማሪዎችን(ኡስታዞችን) መቅጠር ይፈልጋል። የስራው አይነት 👉 ኦንላይን ማስቀራት ቦታ 👉ኦንላይን በዙም አፕ ተፈላጊ 👉 ኡስታዝ ብዛት 👉 2 ወንድ ደሞዝ 👉 በስምምነት አድራሻ 👉 አዲስ አበባ መስፈርት:- 📌የአላህ ፍራቻ ያለው። 📌አላማው ቁርአንን እና ሸሪአዊ እውቀትን ማሳ…
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ መድረሳ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኡስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። መስፈርት 1.ቁርዓን በሂፍዝ የጨረሰ በተጅዊድ መቅራት የሚችል ወይም ግማሽ ጁዝ ያፈዘ 2 እስላማዊ ስነ ምግባርን የሚከተል 3 ከተማሪ ጋር መግባባት የሚችል እና የሚቆጣጠር 4 የማስቀራት ልምድ ያለው 5 የመድረሳው አቅረቢያ የሚኖሩ የቂርዓት ሰዓት፦ከሰአት 10:30-12:15 የቅ…
አቡሁረይራ መድረሳ ብቁ የቁርዓን አስተማሪ በሚከተሉት መስፈርቶች መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ በተጅዊድ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል። 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝ…
🔊የአፍልጉኝ ማስታወቂያ ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ወንድማችን ኺያር አሊ የተባለ የአዕምሮ ታማሚ ሲሆን በቀን 07/02/2019 ዓ ል አዲስ አበባ ዉስጥ ህክምና ሲደረግለት ከቆየበት ተቋም አምልጦ የጠፍ ስለሆነ ወንድማችን ያያችሁ ወይንም ይመሳሰላል ብላችሁ የተጠራጠራችት ካላችሁ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደዉላችሁ እንድትጠቁሙን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን:: 0909596244/0968727200
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。