Yeshua Apologetics Ministry

频道
@Yeshua_Apologetics_Ministry · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

➟የሹዋ ዐቅበተ እምነት አገልግሎት አላማ ከክርስትና እምነት አንጻር ደርዛቸውን የጠበቁ ስነ መለኮታዊ ፍልስፍና፤ አመክንዮአዊና ታሪካዊ ጽሑፎችን ማቅረብ በክርስትና ላይ የሚነሱ የተቃውሞ ሀሳቦችንና የኑፋቄ ትምህርቶችን መመከት የሌላውን እምነተ መርህ ከሎጂክና ከታሪካዊ ዳራዎች አንጻር መመርመር ▼ @Yeshua_Apologetics_Ministry ▲

广告 B
最近同步 6 天前
收录于 2026-10-10
订阅数 4,580 7 日 +2 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,481 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 B Ads Index 59

订阅数趋势

10-15 22:20 → 10-23 13:03 · 区间变化 +2

最低 4,578 最高 4,580 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
23
平均评论
1.4
平均转发
9
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
2

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ዴቩ አንድ ነገር እናድርግ ብሎ ሐሳብ ተጨንቆ ተጠቦ አምጥቶ ለኔ ነግሮኝ ከእኔ ምላሽ ሲጠብቅ:- @Yeshua_Apologetics_Ministry

2026-10-14 18:20 👁 784 👍 34 💬 6 ↗ 6

sola scriptura comes wiz a whole lot of benefits especially for our sisters lol 😁

2026-10-11 21:47 👁 1,217 👍 28 💬 0 ↗ 7

አዲስ ጽሑፍ በወንድም David Yeshua ➔ የጠፋው የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት እና ትርጓሜው በዚኽ ጽሑፍ የምንዳስሰው ቀደም ብለን በገጻችን ላይ 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 5፥9 “ከሴሰኞች ጋር እንዳትተባበሩ በመልእክቴ ጻፍኹላችኹ።” በሚለው ንባብ ላይ የጠየቅነውን ጥያቄ መሠረት ያደረገ ማብራሪያ ማስቀመጥ ነው። ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ..... Link፦ https://yeshuaapologeticsministry.org/t…

2026-10-08 00:05 👁 1,454 👍 17 💬 0 ↗ 8

@Yeshua_Apologetics_Ministry

2026-09-27 13:02 👁 2,102 👍 23 💬 1 ↗ 21

@Yeshua_Apologetics_Ministry

2026-09-27 13:00 👁 1,851 👍 13 💬 0 ↗ 3

በነገራችን ላይ የኔም ጥያቄ ነው ኦርቶ ወንድሞቻችን መልሱልን እስቲ 😁 ግን ጀለስ ማን ቀረው ያልተነካካው ሰው እና denominations የለምኮ 🤣🤣 @Yeshua_Apologetics_Ministry

2026-09-20 03:49 👁 2,246 👍 15 💬 42 ↗ 8

እኔ ረጋ ያለ ሰው ይመቸኛል ከንቱ ፖለቲካ የማይሰራ ምናምን በዕውቀት የሚናገር ለምሳሌ እነ ኪዳን እና አኖኒ ጋር የነበረን discussion ደስ የሚል ነበር በዙዎቻችሁም የተማራችሁበት የውይይት ትርጉምን የተረዳችሁበት እንደነበር አልጠራጠርም አንድ ቀን በሌላ ርዕስ እንደግመዋለን ብዬ አስባለሁ ግን አንድ ከቲክቶኩ መንደር ካለ ኦርቶ አፖሎጂስት ጋር ዲቤት ሊኖረን ይችላል ከሶላዎቹ በአንዱ ሲሆን ከነማንነቱ አሳው…

2026-09-12 15:47 👁 2,742 👍 40 💬 0 ↗ 2

እንዴት ነው ወገን ይሄ ነገር ያዋጣኝ ይሆንን 🤔 መክሊቴ እስከዛሬ አልተገለጠልኝም ነበር በቃ በዝማሬ መንፈስ እንገለጣለን 😁 ለማንኛውም ተሳስታችሁ ዘምርልን እንዳትሉኝ ቻናሉ ሊዘጋብን ይችላል ድምጼን ከወሬ ባለፈ ተጠቅሜው አላውቅም

2026-09-12 15:19 👁 2,449 👍 27 💬 2 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。