ዴቩ አንድ ነገር እናድርግ ብሎ ሐሳብ ተጨንቆ ተጠቦ አምጥቶ ለኔ ነግሮኝ ከእኔ ምላሽ ሲጠብቅ:- @Yeshua_Apologetics_Ministry
Yeshua Apologetics Ministry
频道➟የሹዋ ዐቅበተ እምነት አገልግሎት አላማ ከክርስትና እምነት አንጻር ደርዛቸውን የጠበቁ ስነ መለኮታዊ ፍልስፍና፤ አመክንዮአዊና ታሪካዊ ጽሑፎችን ማቅረብ በክርስትና ላይ የሚነሱ የተቃውሞ ሀሳቦችንና የኑፋቄ ትምህርቶችን መመከት የሌላውን እምነተ መርህ ከሎጂክና ከታሪካዊ ዳራዎች አንጻር መመርመር ▼ @Yeshua_Apologetics_Ministry ▲
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 23
- 平均评论
- 1.4
- 平均转发
- 9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
sola scriptura comes wiz a whole lot of benefits especially for our sisters lol 😁
አዲስ ጽሑፍ በወንድም David Yeshua ➔ የጠፋው የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት እና ትርጓሜው በዚኽ ጽሑፍ የምንዳስሰው ቀደም ብለን በገጻችን ላይ 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 5፥9 “ከሴሰኞች ጋር እንዳትተባበሩ በመልእክቴ ጻፍኹላችኹ።” በሚለው ንባብ ላይ የጠየቅነውን ጥያቄ መሠረት ያደረገ ማብራሪያ ማስቀመጥ ነው። ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ..... Link፦ https://yeshuaapologeticsministry.org/t…
@Yeshua_Apologetics_Ministry
@Yeshua_Apologetics_Ministry
በነገራችን ላይ የኔም ጥያቄ ነው ኦርቶ ወንድሞቻችን መልሱልን እስቲ 😁 ግን ጀለስ ማን ቀረው ያልተነካካው ሰው እና denominations የለምኮ 🤣🤣 @Yeshua_Apologetics_Ministry
እኔ ረጋ ያለ ሰው ይመቸኛል ከንቱ ፖለቲካ የማይሰራ ምናምን በዕውቀት የሚናገር ለምሳሌ እነ ኪዳን እና አኖኒ ጋር የነበረን discussion ደስ የሚል ነበር በዙዎቻችሁም የተማራችሁበት የውይይት ትርጉምን የተረዳችሁበት እንደነበር አልጠራጠርም አንድ ቀን በሌላ ርዕስ እንደግመዋለን ብዬ አስባለሁ ግን አንድ ከቲክቶኩ መንደር ካለ ኦርቶ አፖሎጂስት ጋር ዲቤት ሊኖረን ይችላል ከሶላዎቹ በአንዱ ሲሆን ከነማንነቱ አሳው…
እንዴት ነው ወገን ይሄ ነገር ያዋጣኝ ይሆንን 🤔 መክሊቴ እስከዛሬ አልተገለጠልኝም ነበር በቃ በዝማሬ መንፈስ እንገለጣለን 😁 ለማንኛውም ተሳስታችሁ ዘምርልን እንዳትሉኝ ቻናሉ ሊዘጋብን ይችላል ድምጼን ከወሬ ባለፈ ተጠቅሜው አላውቅም
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。