HUDA SOFT

频道
@hudasoft · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

𑁍HUDA SOFT𑁍 ሙስሊም የሆነ ሰው በዕለተ ዕለት ሕይወቱ ውስጥ የሚያስፈልጉትን ኢስላማዊ እውቀቱን ሊያዳብር የሚችልባቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዋችን የምናጋራበት ቻናል ነው።በአጠቃላይ ይህ ቻናል ቴክኖሎጂን በሃይማኖታዊ ተግባራቸው ውስጥ ለማካተት ለሚፈልጉ ጠቃሚ ግብአት ይሰጣል። ለሀሳብ አስተያየቶ በሚከተለው አድራሻችን ያግኙን፦ 𑁍 @hudasoftBot

暂无评级
最近同步 9 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 6,576 7 日 — · 30 日 —
30 天平均曝光 — 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-13 11:37 → 10-20 09:57 · 区间变化 -9

最低 6,576 最高 6,585 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
—
平均评论
—
平均转发
—
广告帖子(30 天)
0
广告占比
—
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

4 ኪታቦች በ 1አፕ ይህ መተግበሪያ ኪታቦችን በድምጽ፣ በፒዲኤፍ (PDF) እና በፈተናዎች መልክ ይዟል። የተካተቱ ኪታቦች: - ኪታብ ተውሒድ - ኡሱል ሠላሳ (ሦስቱ መሰረቶች) - አልቃዋዒዱል አርበዕ (አራቱ ህጎች) - ሹሩጡ ሷላት ወአርካኑሃ ወዋጅባቱሃ የትምህርቶቹ አቅራቢ፡ ወንድም አብዱል ቃዲር ሁሴን አደም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alburhan.hudas…

2026-09-12 16:25 👁 2,781 👍 27 💬 2 ↗ 23

(无文本内容)

2026-09-12 16:09 👁 2,482 👍 14 💬 0 ↗ 7

​​ـ﷽ ⸦የሶላት መማሪያ አፕ⸧ ሶላት የዲናችን ምሰሶ፣ የውስጥ ሰላማችን መገኛና በቀጥተኛው መንገድ ላይ ለመፅናት ከአላህ የተሰጠን ታላቅ ስጦታ ነው። ይህንን ታላቅ አምልኮ ደግሞ ነቢያችን (ﷺ) ባስተማሩንና በተገበሩት መንገድ መፈፀም ግዴታችን ነው። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አሰጋገዴን አይታችሁ ስገዱ…" (ቡኻሪ ዘግበውታል) ይህን ታላቅ መመሪያ በተግባር ለማዋልና የሶላት አፈጻጸማችንን ከነቢዩ (ﷺ) ሱና…

2026-07-16 21:38 👁 6,904 👍 46 💬 13 ↗ 56

በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን… @Hudasoft

2026-07-09 21:43 👁 5,777 👍 70 💬 9 ↗ 4

ማስታወሻ ለመያዝ

2026-07-01 21:54 👁 1.3万 👍 68 💬 5 ↗ 10

ደርሶቹ አልወርድ ላላችሁ ተስተካክሏል!

2026-06-30 22:08 👁 7,888 👍 71 💬 33 ↗ 1

«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑ…

2026-06-30 20:17 👁 7万 👍 66 💬 26 ↗ 837

🌸 ዒድ ሙባረክ 🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙 𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴

2026-05-27 14:46 👁 8,840 👍 27 💬 3 ↗ 15

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。