4 ኪታቦች በ 1አፕ ይህ መተግበሪያ ኪታቦችን በድምጽ፣ በፒዲኤፍ (PDF) እና በፈተናዎች መልክ ይዟል። የተካተቱ ኪታቦች: - ኪታብ ተውሒድ - ኡሱል ሠላሳ (ሦስቱ መሰረቶች) - አልቃዋዒዱል አርበዕ (አራቱ ህጎች) - ሹሩጡ ሷላት ወአርካኑሃ ወዋጅባቱሃ የትምህርቶቹ አቅራቢ፡ ወንድም አብዱል ቃዲር ሁሴን አደም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alburhan.hudas…
HUDA SOFT
频道𑁍HUDA SOFT𑁍 ሙስሊም የሆነ ሰው በዕለተ ዕለት ሕይወቱ ውስጥ የሚያስፈልጉትን ኢስላማዊ እውቀቱን ሊያዳብር የሚችልባቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዋችን የምናጋራበት ቻናል ነው።በአጠቃላይ ይህ ቻናል ቴክኖሎጂን በሃይማኖታዊ ተግባራቸው ውስጥ ለማካተት ለሚፈልጉ ጠቃሚ ግብአት ይሰጣል። ለሀሳብ አስተያየቶ በሚከተለው አድራሻችን ያግኙን፦ 𑁍 @hudasoftBot
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
ـ﷽ ⸦የሶላት መማሪያ አፕ⸧ ሶላት የዲናችን ምሰሶ፣ የውስጥ ሰላማችን መገኛና በቀጥተኛው መንገድ ላይ ለመፅናት ከአላህ የተሰጠን ታላቅ ስጦታ ነው። ይህንን ታላቅ አምልኮ ደግሞ ነቢያችን (ﷺ) ባስተማሩንና በተገበሩት መንገድ መፈፀም ግዴታችን ነው። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አሰጋገዴን አይታችሁ ስገዱ…" (ቡኻሪ ዘግበውታል) ይህን ታላቅ መመሪያ በተግባር ለማዋልና የሶላት አፈጻጸማችንን ከነቢዩ (ﷺ) ሱና…
በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን… @Hudasoft
ማስታወሻ ለመያዝ
ደርሶቹ አልወርድ ላላችሁ ተስተካክሏል!
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑ…
🌸 ዒድ ሙባረክ 🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙 𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。