♦️| አዲስ ወሳኝ ሙሓዶራ ለሰለፍዮች « በሰለፍዮች መካከል መተዛዘንና መከባበር ግዴታ ስለመሆኑ የተብራራበት» 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በአባይ ማዶ ሰለፍዮች " -ቴሌግራም ግሩፕ- 🗓 ቅዳሜ ማታ ጥቅምት - 𝟏𝟒 - 𝟐𝟎𝟏𝟗 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين
频道ስለ አል-ሙሐጂሪን መድረሳ መረጃ የምታገኙበት ቻናል አድራሻ ፉሪ 140 ሰፈር https://t.me/medresetulmuhajirin ሀቅ ትነገራለች ውሸት ትቀበራለች በማስረጃ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.3
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 11
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ ! ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።
👉 ሞትን አሰታውሶ ማልቀስ የዑለሞች ባህርይ ነው ! قال عطاء — رحمه الله – " كان عمر بن عبد العزيز يجمع كل ليلة الفقهاء فيتذاكرون الموت والقيامة والآخرة ويبكون ". سير أعلام النبلاء ( ١٣٨/٥) 🟢 ዐጣእ የተባለ ዓሊም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ዑመር ኢብኑ ዐ/ዐዚዝ በየለሊቱ ዑለማዎችን ይሰበስባቸውና ሞትን ፣ ቂያማንና…
♦️አዲስ ሙሓደራ محاضرة بعنوان {ٍوخالق الناس بخلق حسن} ➔ የሙሓደራው ርዕስ ፦ ሰዎችን በመልካም ስነምግባር ተኗኗር 🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
♦️| ወሳኝ የጁሙዐ ኹጥባ ! « ሙቶ በመቀስቀስ ማመን » ! " የፍርዱ ቀን ጉዳጉድ የተወሳበት 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ - ሐፊዞሁ'ሏህ - 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🗓 ጥቅምት / 𝟏𝟑 / 𝟐𝟎𝟏𝟗 || የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────
ይች የልብ ደዌ የሐሰድ መግቢያ በር የኩራትም መሰላል ናት! አትዘንጋ፦ እውነተኛ ትልቅ ሰው ትልቅ ሆኖ ለመታየት ሲል ሌሎችን ማሳነስ ፈጽሞ አያስፈልገውም! https://t.me/darulekra
👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል ! ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ። ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。