አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين

频道
@medresetulmuhajirin · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ስለ አል-ሙሐጂሪን መድረሳ መረጃ የምታገኙበት ቻናል አድራሻ ፉሪ 140 ሰፈር https://t.me/medresetulmuhajirin ሀቅ ትነገራለች ውሸት ትቀበራለች በማስረጃ

广告 C+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 4,602 7 日 +13 · 30 日 —
30 天平均曝光 360 近 24h 260
互动率(ERR) 5.6% 7 天发帖 9
广告投放评级 C+ Ads Index 54

订阅数趋势

10-13 21:04 → 10-28 13:33 · 区间变化 +30

最低 4,572 最高 4,602 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0.3
平均评论
0
平均转发
1.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
11

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

♦️| አዲስ ወሳኝ ሙሓዶራ ለሰለፍዮች « በሰለፍዮች መካከል መተዛዘንና መከባበር ግዴታ ስለመሆኑ የተብራራበት» 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በአባይ ማዶ ሰለፍዮች " -ቴሌግራም ግሩፕ- 🗓 ቅዳሜ ማታ ጥቅምት - 𝟏𝟒 - 𝟐𝟎𝟏𝟗 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

2026-10-27 21:17 👁 108 👍 0 💬 0 ↗ 1

👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ ! ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።

2026-10-27 01:17 👁 38 👍 0 💬 0 ↗ 0

👉 ሞትን አሰታውሶ ማልቀስ የዑለሞች ባህርይ ነው ! ‏قال عطاء — رحمه الله – " كان عمر بن عبد العزيز يجمع كل ليلة الفقهاء فيتذاكرون الموت والقيامة والآخرة ويبكون ". سير أعلام النبلاء ( ١٣٨/٥) 🟢 ዐጣእ የተባለ ዓሊም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ዑመር ኢብኑ ዐ/ዐዚዝ በየለሊቱ ዑለማዎችን ይሰበስባቸውና ሞትን ፣ ቂያማንና…

2026-10-26 13:53 👁 235 👍 1 💬 0 ↗ 0

♦️አዲስ ሙሓደራ محاضرة بعنوان {ٍوخالق الناس بخلق حسن} ➔ የሙሓደራው ርዕስ ፦ ؁ ሰዎችን በመልካም ስነምግባር ተኗኗር ؁ 🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

2026-10-25 01:58 👁 464 👍 0 💬 0 ↗ 4

♦️| ወሳኝ የጁሙዐ ኹጥባ ! « ሙቶ በመቀስቀስ ማመን » ! " የፍርዱ ቀን ጉዳጉድ የተወሳበት 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ - ሐፊዞሁ'ሏህ - 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🗓 ጥቅምት / 𝟏𝟑 / 𝟐𝟎𝟏𝟗 || የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

2026-10-24 11:07 👁 538 👍 0 💬 0 ↗ 3

─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────

2026-10-24 03:08 👁 131 👍 0 💬 0 ↗ 0

ይች የልብ ደዌ የሐሰድ መግቢያ በር የኩራትም መሰላል ናት! አትዘንጋ፦ እውነተኛ ትልቅ ሰው ትልቅ ሆኖ ለመታየት ሲል ሌሎችን ማሳነስ ፈጽሞ አያስፈልገውም! https://t.me/darulekra

2026-10-23 11:14 👁 257 👍 0 💬 0 ↗ 0

👉 ሰለፍያ ቆሻሻውን ያፀዳል ! ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ሰለፍይነት በሙግትና በነዘሪያት ተቅሪር ብቻ አለመሆኑ ነው ። ሰለፍይ ማለት የነብዩና የሶሓቦችን ፈለግ በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው ። ሁሉን መተግበር ቢያቅተው እንኳን ፈለጋቸው ሐቅ መሆኑን አውቆ የሙጥኝ በማለት የሚችለውን በመስራት ከአላህ ጋር ለመገናኘት ቁርጥ ያለ አቋም ሊኖረው ይገባል ። ሰለፍይነት የሰለፎችን መንገድ መከተል ነው ሲባል በሚመች…

2026-10-23 10:10 👁 315 👍 1 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。