ኢላሂ! ነፍሱን ለማከም፤ ስህተቱን ለማረም፤ የቆሸሸ ቀልቡል ለማፅዳትና ወደ አንተ ለመቅረብ ጥረት የሚያደርገውን ባሪያህን በሰፊው እዝነትህ፣ አንተው አግራለት። አንተ ያገራሃው ሁሉ ቀላል ነውና።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 28.3
- 平均评论
- 3
- 平均转发
- 6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
💎«በጊዜው ውስጥ በረካን ላጣ ሰው የሚሰጥ የወርቅ መመሪያ» ከቀደሙት ደጋግ ሊቃውንት (ሰለፎች) አንዱ እንዲህ ብለዋል፦ «የቁርዓን ድርሻዬን (ሒዝቤን) በጨመርኩ ቁጥር፣ በጊዜዬ ውስጥ ያለው በረካና ስፋት እየጨመረ ይሄድ ነበር… በረካውም ከመጨመሩ የተነሳ የቁርዓን ንባቤ በቀን አሥር ጁዝ እስኪደርስ ድረስ ማደጌን አላቆምኩም።» ኢብራሂም ኢብኑ አብዱልዋሒድ አል-መቅዲሲ ደግሞ፣ አድ-ዲያእ አል-መቅዲሲ ለእውቀ…
የኔ ምርጥ ጓደኞች ይሄን ስራ ሼር አርጋቹ ስራ ላጡት ስራ ለኔም ኮሚሽን አስከፍሉኝ🤲🤗 📌 የስራ ማስታወቂያ የስራ አይነት ------ የሽያጭ ፋርማሲ (dispensary pharmacy ) ቦታ--- ለቡ መብራት የሚፈለገው ባለሙያ ---1+ አመት ልምድ ያላት ክሊኒካል ፋርማሲስት ፆታ------ሴት(ግዴታ) ትግርኛ መናገር የምትችል (ግዴታ) ደሞዝ -------በስምምነት ይሄን መስፈርት የምታሟይ ዶክመንት በቴሌግራም @…
✨✨✨ ሀጃው ተሳክቶለት እዳዉ ተቃሎለት ሀዘኑን ገፎለት አጅሩን ጨማምሮለት ነገርን የሚያስውብ ጭንቀትንን አቅልሎ ጀረጃን የሚያልቅ ወንጀልን ወልውሎ ነውና ነገሩ አጥብቃችሁ ያዙት ያው ታቁታላችሁ የነገሩን ምንነት ለይሉም የጁምአ መሆኑን አትዘንጉት በሉ ጀምሩ እንጂ በሰለዋት ሀይ አርጉት Mira✍️ صل عل انبي يا جمع✨✨ @Eslamicbooks1224
የዑሙ ኡማራ ኦንላይን ደርስ የምዝገባ ጊዜ መጠናቀቁን በትህትና እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፦ በዚህ ዙር መመዝገብ ላልተመቻችሁ፡ የቀጣዩን ዙር የምዝገባ ጊዜ በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻገሩ በሳዑዲ ዐረቢያ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻግረዋል። በመስጂዱ ለበርካታ ዓመታት አዛን ሲያደርጉ የቆዩት ታዋቂው ሙአዚን ሸይኽ ኢብራሂም አል-መደኒ ዛሬ ወደ አኼራ የተሻገሩት ዛሬ ሰኞ መስከረም 11/2019 ማለዳ ላይ ነው። ኸሊጅ ታይምስ እን…
ኢሀው join በሉ መወያያ ቻነል ነው።
https://t.me/think_ers7
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
- 订阅
- 2,822
- 7 日涨粉
- -11
- 互动率
- 0.0%
- 订阅
- 11.8万
- 7 日涨粉
- -82
- 互动率
- 13.5%
- 订阅
- 9,802
- 7 日涨粉
- —
- 互动率
- 7.9%
- 订阅
- 10.2万
- 7 日涨粉
- +178
- 互动率
- 12.7%
- 订阅
- 1.1万
- 7 日涨粉
- —
- 互动率
- 14.0%
- 订阅
- 1,640
- 7 日涨粉
- —
- 互动率
- 2.1%
- 订阅
- 12.6万
- 7 日涨粉
- —
- 互动率
- 5.5%
- 订阅
- 8,301
- 7 日涨粉
- +21
- 互动率
- 14.9%
- 订阅
- 2,191
- 7 日涨粉
- —
- 互动率
- 5.9%
- 订阅
- 4,583
- 7 日涨粉
- -43
- 互动率
- 0.0%