ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)

频道
@Eslamicbooks1224 · 未分类 · — · —

إقرا

暂无评级
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-19
订阅数 7,176 7 日 +36 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,782 近 24h 868
互动率(ERR) 12.1% 7 天发帖 1
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-19 00:28 → 10-27 04:13 · 区间变化 +36

最低 7,140 最高 7,176 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
28.3
平均评论
3
平均转发
6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ኢላሂ! ነፍሱን ለማከም፤ ስህተቱን ለማረም፤ የቆሸሸ ቀልቡል ለማፅዳትና ወደ አንተ ለመቅረብ ጥረት የሚያደርገውን ባሪያህን በሰፊው እዝነትህ፣ አንተው አግራለት። አንተ ያገራሃው ሁሉ ቀላል ነውና።

2026-10-21 20:10 👁 868 👍 37 💬 0 ↗ 4

💎«በጊዜው ውስጥ በረካን ላጣ ሰው የሚሰጥ የወርቅ መመሪያ» ​ከቀደሙት ደጋግ ሊቃውንት (ሰለፎች) አንዱ እንዲህ ብለዋል፦ ​«የቁርዓን ድርሻዬን (ሒዝቤን) በጨመርኩ ቁጥር፣ በጊዜዬ ውስጥ ያለው በረካና ስፋት እየጨመረ ይሄድ ነበር… በረካውም ከመጨመሩ የተነሳ የቁርዓን ንባቤ በቀን አሥር ጁዝ እስኪደርስ ድረስ ማደጌን አላቆምኩም።» ​ኢብራሂም ኢብኑ አብዱልዋሒድ አል-መቅዲሲ ደግሞ፣ አድ-ዲያእ አል-መቅዲሲ ለእውቀ…

2026-10-16 18:45 👁 1,700 👍 32 💬 1 ↗ 12

የኔ ምርጥ ጓደኞች ይሄን ስራ ሼር አርጋቹ ስራ ላጡት ስራ ለኔም ኮሚሽን አስከፍሉኝ🤲🤗 📌 የስራ ማስታወቂያ የስራ አይነት ------ የሽያጭ ፋርማሲ (dispensary pharmacy ) ቦታ--- ለቡ መብራት የሚፈለገው ባለሙያ ---1+ አመት ልምድ ያላት ክሊኒካል ፋርማሲስት ፆታ------ሴት(ግዴታ) ትግርኛ መናገር የምትችል (ግዴታ) ደሞዝ -------በስምምነት ይሄን መስፈርት የምታሟይ ዶክመንት በቴሌግራም @…

2026-10-06 00:03 👁 2,779 👍 16 💬 8 ↗ 2

✨✨✨ ሀጃው ተሳክቶለት እዳዉ ተቃሎለት ሀዘኑን ገፎለት አጅሩን ጨማምሮለት ነገርን የሚያስውብ ጭንቀትንን አቅልሎ ጀረጃን የሚያልቅ ወንጀልን ወልውሎ ነውና ነገሩ አጥብቃችሁ ያዙት ያው ታቁታላችሁ የነገሩን ምንነት ለይሉም የጁምአ መሆኑን አትዘንጉት በሉ ጀምሩ እንጂ በሰለዋት ሀይ አርጉት Mira✍️ صل عل انبي يا جمع✨✨ @Eslamicbooks1224

2026-09-25 03:33 👁 3,982 👍 30 💬 4 ↗ 13

የዑሙ ኡማራ ኦንላይን ደርስ የምዝገባ ጊዜ መጠናቀቁን በትህትና እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፦ በዚህ ዙር መመዝገብ ላልተመቻችሁ፡ የቀጣዩን ዙር የምዝገባ ጊዜ በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል።

2026-09-23 23:16 👁 3,419 👍 5 💬 1 ↗ 1

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻገሩ በሳዑዲ ዐረቢያ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻግረዋል። በመስጂዱ ለበርካታ ዓመታት አዛን ሲያደርጉ የቆዩት ታዋቂው ሙአዚን ሸይኽ ኢብራሂም አል-መደኒ ዛሬ ወደ አኼራ የተሻገሩት ዛሬ ሰኞ መስከረም 11/2019 ማለዳ ላይ ነው። ኸሊጅ ታይምስ እን…

2026-09-21 16:53 👁 3,931 👍 33 💬 0 ↗ 3

ኢሀው join በሉ መወያያ ቻነል ነው።

2026-09-18 00:07 👁 3,864 👍 7 💬 3 ↗ 1

https://t.me/think_ers7

2026-09-18 00:06 👁 4,090 👍 0 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐